የግድቡን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ስናስብ …

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ከለገሳት ሀብቷ እንዳትጠቀም ሲሸረቡ የኖሩት ሴራዎች በፅናት ታልፈው፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን የውጭ ርዳታ ካላገኙ በስተቀር ግዙፉን ግድብ አይገነቡትም…›› የሚሉት የንቀት ሃሜቶች ነጭ ውሸት መሆናቸው ተረጋግጦ፣ በዘር፣ በእምነትና በፖለቲካ ልዩነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በግድቡ... Read more »

የሕብረተሰብ ተሳትፎ መገለጫ

የሁሉም ኢትዮጵያውያን ዐሻራ እያረፈበት ያለው የዓባይ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተጥሎ ግንባታው ከተጀመረ እነሆ 13 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ ከምሥረታው ጊዜ አንስቶ አሁን ለደረሰበት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ እንደመሆኑ፣ በተለያዩ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች፣ ማህበራዊ... Read more »

የባሕርበር የማግኘት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችና እያስገኙት ያለው ውጤት

ኢትዮጵያ ትገለገልባቸው የነበሯትን ምጽዋና አሰብ ወደቦችዋን ካጣች ጊዜ ጀምሮ የባሕር በር አልባ ከሆነችም ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ አሁን ደግሞ በሰለጠነ ዲፕሎማሲና በሰጥቶ መቀበል መርህ በሊዝ የወደብ ባለቤት ለመሆን የሚያስችላትን ከሶማሊ ላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ... Read more »

 ለኢትዮጵያውያኑ የተበረከተ – የሕዳሴ ግድቡ እውቅና

የኢትዮጵያውያኑ ሁሉ የኩራት ምንጭ በሆነው በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ ኢትዮጵያና ዜጎቿ በተደጋጋሚ ተፈትነውበታል። ይሁንና ፈተናው ይበልጥ ጥንካሬ ፈጠረላቸው እንጂ አንዳችም ጊዜ ቢሆን በፈተናው ተሰናክለው አልወደቁም። በሕዳሴ ግድቡ ዙሪያ ለሚደርሰው ተደጋጋሚ ፈተና ትልቁን... Read more »

የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹና መፍትሄዎቹ

የኑሮ ወድነቱ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት በየጊዜው ማሻቀቡና ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በየጊዜው የሚያወጣቸው መረጃዎችና በማኅበረሰቡ ላይ የሚታየው የኑሮ ጫና ያመላክታል። በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ወድነት አሁን ላይ በተለይ... Read more »

በዓድዋ ጦርነት ድል እንዴት ሊገኝ ቻለ?

ኢጣሊያኖች እ.አ.አ በ1888 ከሸዋው ንጉስ ምኒልክ ጋር ለመፈራረም የውጫሌን ውል አዘጋጁ። ኢጣሊያ ኤርትራን ከወረረች በኋላ የተዘጋጀው ይኸው ውል ኢጣሊያ በባሕር ዳርቻ ቅኝ ግዛት ላይ ያላትን ጥያቄ እውቅና እንዲሰጥ ተደርጎ የተመቻቸ ነበር። ውሉ... Read more »

 የዓድዋ ዘመን የአንድነት መንፈስ – ስለምን ተሸረሸረ?

ኢትዮጵያ ምንም እንኳ በራሷ ተነሳሽነት አንድን ሀገር ለመበደል አሊያም ለመውረር ስትል ጦር ሰብቃ ባታውቅም፤ ብዙዎቹ ሀገራት ግን ሉዓላዊነቷን ለመዳፈር ድንበሯን ደጋግመው ማንኳኳታቸው አልቀረም፡፡ በተለያየ ጊዜም በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ጥቂት የማይባሉ ሙከራዎች መደረጋቸው... Read more »

የኢትዮጵያ ሚና ከፓን አፍሪካኒዝም እስከ አፍሪካ ኅብረት እንዴት ይገለጻል ?

በቅኝ አገዛዝ ስር የነበሩ የአፍሪካ ሀገራትን ነጻ የማውጣት ዋና ዓላማን አንግቦ በ 32 ነጻ የአፍሪካ ሀገራት የተመሰረተው ድርጅቱ ዛሬ 55 ሀገራትን በአባልነት አቅፏል:: ድርጅቱ ከምስረታው ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካና ዚምባብዌ ያሉ በቅኝ... Read more »

የስንዴ ምርቱ ለምን የዋጋ መረጋጋት አልፈጠረም?

ከዓመታት በፊት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ስንዴ የሚባል ነገር ኢትዮጵያ እንዳይገባ ካደረግን ሰባ ፐርሰንት የኢትዮጵያ ችግር ይራገፋል። የኢትዮጵያ ችግር የእርዳታ ስንዴ ነው። ከእርዳታ ስንዴ ጋር በሽታ ይመጣል። ከእርዳታ ስንዴ ጋር... Read more »

 “ዘንድሮ በጅማ ዞን ከአንድ ሔክታር 131 ኩንታል ሩዝ ተገኝቷል”

መሐመድጣሃ አባፊጣ የጅማ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ግብርና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶችን ለማግኘት እና የሥራ እድልን ለመፍጠር ወሳኝ የሆነ ዘርፍ ነው፡፡ በተለይ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋና መሠረት በመሆኑ መንግሥት... Read more »