‹‹የበዓሉ ዋና ዓላማ ልምድ መፈጸም ሳይሆን እግዚአብሔር ያደረገልንን መልካምነት በተግባር ማሳየት ነው››መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል በመምሪያ ኃላፊ ደረጃ የሊቃውንት ጉባኤ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ነው፤ ይሁን እንጂ እድገታቸው አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ እርሳቸው፣ ዘመናዊውንም ሃይማኖታዊውንም ትምህርት ተምረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚሰሩት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ... Read more »

 ‹‹ግብፆች ከግድቡም ባሻገር ኢትዮጵያ ሰላም እንዳይኖራትና እንዳታድግ በብዙ መልኩ ይሠራሉ››ረዳት ፕሮፌሰር አደም ከማል የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ከማል ናቸው:: የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ የሆኑት ፕሮፌሰር አደም፤ ከ27 ዓመታት በላይ በውጪ አገር ኖረዋል:: በእነዚህ ዓመታት ከኖሩባቸው ሀገራት መካከል አንደኛዋ ግብፅ ናት:: ረዳት... Read more »

 ”የአየር ኃይልን ዪኒፎርም ለብሶ የአየር ኃይል ወታደር መሆን ክብር እንደሆነ የሚያስብ ዜጋ ለመፍጠር እየሠራን ነው” ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ

/የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተቋሙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል / ጥያቄ፤- የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከተመሠረተ 88 ዓመታትን አስቆጥሯል። ያለፉት 88... Read more »

“በዓሉ  ኢትዮጵያዊነትን ከፍ የሚያደርግ  በመሆኑ ማንነቴ ተከብሮልኛልም አልተከበረልኝም የሚል  ሁሉ አብሮ የሚያከብረው ነው”ወይዘሮ ዘሃራ ኡሙድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ

ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ባህላቸውና ማንነታቸው ተከብሮ በአንድነት የሚኖሩባት ሕብረ ብሔራዊት ሀገር ናት፡፡ ይህንኑ መነሻ በማድረግም ኢፌዴሪ ህገ-መንግስት የጸደቀበት ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተብሎ በአገርአቀፍ ደረጃ በድምቀት... Read more »

 ‹‹እንደ ሀገር አብረን ለመዝለቅ ሀገራዊ ምክክሩ ከፍተኛ ፋይዳ አለው›› – ወይዘሮ አዜብ አልፍሬድ ሻፊ

እዚሁ አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉት የዛሬዋ የዘመን እንግዳችን ወይዘሮ አዜብ አልፍሬድ ሻፊ ይባላሉ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረማርያም የተማሩ ሲሆን፤ በመቀጠል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ናዝሬት የልጃገረዶች ትምህርት ቤት... Read more »

«ለሀገር ዕድገት ከቴክኖሎጂ እና ካፒታል የበለጠ የሰው ኃይል በጣም ወሳኝ ነው»  – ገመቹ ዋቅቶላ ዶ/ር

ገመቹ ዋቅቶላ (ዶ/ር)፤ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን፣ ማስተርሳቸውን በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና ኢንተርናሽል ቢዝነስ ነው፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸው (ዶክትሬታቸው) ደግሞ ሂዩማን ካፒታል ዲቨሎፕመንት ላይ ነው የሠሩት፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህር... Read more »

 ‹‹የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር የንግድ ሥርዓቱን በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል›› የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የግብርና ማዘመንና የገጠር ልማት ፖሊሲ ጥናት ማዕከል አስተባባሪ ታደሰ ኩማ (ዶ/ር)

የቀድሞ የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት መሥራች ተመራማሪ ናቸው፡፡ በእርሳቸው መሪነት በኢትዮጵያ ግብርና ዙሪያ 30 የሚደርሱ ምርምሮች ተካሂደዋል። ከምርምሩ ጎን ለጎን የሁለተኛ ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልም... Read more »

 ‹‹ከሀገራችን አልፈን ለአፍሪካ ኮንስትራክሽን መሠረት የሚጥል ተቋም መገንባት እንፈልጋለን›› -የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው

የአንድ ሀገር የእድገት ደረጃ ከሚታይባቸው የልማት እንቅስቃሴዎች መካከል የኮንስትራክሽን ዘርፉ ቀዳሚና ተጠቃሽ ነው፡፡ኮንስትራክሽን ባሕልን የሥልጣኔ ደረጃን እንዲሁም የወደፊት ሕልምን ለማሳየት የሚያግዝ ከመሆኑ ጋር በተያያዘም ሀገራት እድገታቸው በዛ ሊለካ ይችላል፡፡ ኢትዮጵያም ረዘም ያለ... Read more »

 ‹‹የኮሚሽኑ ዋና ተግባር በየአካባቢው ለግጭት የዳረጉንን ጉዳዮች ወደ ሀገራዊ ምክክር አጀንዳነት ማምጣት ነው››ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

 ሀገራዊ ምክክር ስር የሰደዱ ሀገራዊ አለመግባባቶችን፣ ግጭቶችን ለመፍታት ጥቅም ላይ የሚውል አንድ አይነት የግጭት መፍቻ ዘዴ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ድርድር (negotiation) የተለያየ ጥቅምና ፍላጎት የሚወክሉ አካላት በሰጥቶ መቀበል መርሕ ልዩነቶቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »

«ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሔደው ሀገራዊ ምክክር አዲስ የፖለቲካ ጅማሮን መፍጠሪያ አጋጣሚ ይሆናል››የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሒሩት ገብረስላሴ

 ለ14 ዓመት በተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሠርተዋል፡፡ የምዕራብ አፍሪካ እና ሳህል የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ምክትል ወኪል ሆነው አገልግለዋል፡፡ ለስድስት ዓመታት የአፍሪካ የሴቶች የሠላምና ልማት ኮሚቴ ከፍተኛ... Read more »