የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ልደታ ኮንዶሚኒየም ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይወሰደናል፡፡ በጉዳይነትም ለልማት ከተነሱ ቤቶች የካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ውዝግብን ይዳስሳል፡፡ የነገሩ... Read more »
ለመነሻ የዝግጅት ክፍላችን ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በዚህ ገጽ ‹‹የተቋማት አለመናበብ፤ የመረጃም ድብብቆሽ የበረታበት-የመሬት ክፍፍል›› በሚል ርዕስ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ የደረሰንን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ሰፋ... Read more »
መነሻ ጉዳይ ጉዳዩ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ እና አግባብ ያልሆነ የመንግሥት ሀብት ቅርምት ብሎም የመንግሥት ተቋማት ያልተናበቡበት አሠራር ስለመኖሩ ከአካባቢው ነዋሪዎች ለዝግጅት ክፍላችን ጥቆማ አደረሱ፡፡ ዝግጅት ክፍሉም... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጋሞ ዞን አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የተፈጠረ ውዝግብን ያስመለክተናል። «የጋሞ ዞን እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ይወስደናል።ይኸውም፡ «አቶ ተላይነህ አዱኛ የተባሉ ግለሰብ በካርታ ተለክቶ ከተሰጣቸው መሬት ውጪ በሕገ ወጥ መንገድ የመንግሥትን መሬት... Read more »
የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ፣ ለአሽከርካሪም ሆነ ለእግረኛ እምብዛም ምቹ አይደለችም። የአሽከርካሪም ሆነ የእግረኛ መንገድ በብዛትም በጥራትም የሌላት ከመሆኑ በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በሥራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት በየተሽከርካሪ መንገዱ እየተፈጠረ... Read more »
መነሻ ጉዳዩ ብዙ ንትርኮችን ያስነሳ ሲሆን፤ በግራ እና በቀኝ መቆራቆዝ፤ ከሁለቱም ወገን ሕጋዊ አሠራር ይከበር የሚል ድምፀት የሚሰማበት ነው፡፡ በዳይ እና ተበዳይ ነን ያሉት አካላት በየፊናቸው የተለያዩ መረጃዎችን ዋቢ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል፡፡... Read more »
ከአዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ዙሪያ ነዋሪዎች አቤቱታ ጋር በተያያዘ ከአቤቱታ አቅራቢዎች እና ከሰነዶች የተገኙ የተለያዩ ማስረጃዎች፤ እንዲሁም ከተለያዩ የቢሮ ኃላፊዎች የተገኙ ምላሾች ተካተው ለአንባቢያን ፍርድ በሚያመች መልኩ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣... Read more »
ክፍል አንድ የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ አምድ›› ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀድሞው መጠሪያ ስሙ ወረዳ 19 ቀበሌ 57 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ዙሪያ እየተባለ... Read more »
‹‹ወረዳ 14 ቦታው ባዶ ቦታ እንጂ ግሪን ኤሪያ አለመሆኑን ገልጾልኛል ››የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ዝግጅት እና ማስተላለፍ ዘርፍ ኃላፊ ከ15 ቀናት በፊት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የተፈጠረን ውዝግብ መሰረት በማድረግ በኢትዮጵያ... Read more »