ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ። ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በብረታ ብረት ቁርጥራጭ ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው። የሁልጊዜም ጸሎታቸው ድስቶች... Read more »
ድምጻዊ፣ የዜማ እና ግጥም ደራሲ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ባለፈው ሳምንት አንድ ነጠላ ዜማ ለሕዝብ አድርሷል። ይህ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየ የአርቲስቱ ሥራ ገና እንደወጣ ነበር የማህበራዊ ገጾችን ያጥለቀለቀው። ዘፈኑ ለምን በጉጉት ተጠበቀ?... Read more »
ዓለም ሁሌም በክፋት ሀሳብ ውስጥ ናት። ቸር መስለው ሌሎችን የሚጎዱ፣ የሚሰጡ መስለው የሚነጥቁ በርካታ የጭቃ ውስጥ እሾኮች አሏት። ከነዚህ ውስጥ አንዷ ደግሞ አሜሪካ ናት። አሜሪካ ስትነሳ ከኢኮኖሚና ከቴክኖሎጂዋ በላይ ማንም የሌለው ክፋትና... Read more »
የአፍሪካ የፋሽን ኢንዱስትሪ እያደገ ያለ ዘርፍ ነው። ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት እየታየባት እና በወጣቶች እየተሞላች ያለችው አፍሪካ፣ ለፋሽን ኢንዱስትሪው ከየትኛውም አህጉር በላይ የተመቸች ናት። በአህጉሪቱ መካከለኛ ገቢ የሚያገኙ ዜጎች እየጨመሩ ያለበት ሁኔታም... Read more »
የምንኖርበት አለም ዘመነ መረጃ ነው።መረጃ ጉልበት ነው።የድል እና የሽንፈት መለያው ድንበር መረጃ የመሰብሰብ የማደራጀት እና የመተንተን አቅም ሆኗል።መረጃ የመሰብሰቢያው፤ የማደራጃው፤ የመተንተኛው እና የማሰራጫው መንገዶች ተበራክተዋል። ዓለም በኢንተርኔት አንድ መንደር ሆናለች።በዚህም የተነሳ የሰው... Read more »
የዛሬ አመት ባለፈው ሳምንት፤ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ታሪክ ይቅር የማይለው ክህደት ተፈጸመባቸው። ኢትዮጵያ ክህደት ተፈጸመባት። አገራዊ ለውጡን በመቃወም በትግራይ ክልል በመሸገው ክልሉን ያስተዳድር በነበረው የሕወሓት ቡድን የአገር... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ እትማችን በ19 60ዎቹ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ይዟቸው ከወጣ ዘገባዎች ጥቂቶቹን ላስነብባቸው ወደናል:: በዚህም የተለያዩ ማህበራዊ፣ ህጋዊና ወጣ ያሉ አስደናቂ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል:: የዋልጋ ደላና ድልድይ ተሠራ ግዮን ፤(ኢ-ዜ-አ-)... Read more »
ባለፈው ሳምንት የተከበረውን የእጅ መታጠብ ሳምንት ምክንያት በማድረግ ሰይፉ ፋንታሁን በኢቢኤስ ቲቪ ላይ ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር አንዲት አጭር ጭውውት አሳይቷል።ሰይፉ የእጁን ንጹህነት አይቶ ሊበላ ሲል አርቲስት ሚካኤል ይከለክለዋል።የሰይፉ እጅ በባትሪ መሰል... Read more »
ውብ የሆነው የወጣትነት ጊዜን ፍሬማ የሆነ ተግባር ላይ ካዋሉት ለስኬት መንገድ ያቃርባል። ሮጦ ለመስራት ጉልበት የፈለጉትን ለማድረግ አቅም በዚህ እድሜ የሚታጠቁት ሀብት ነው። ይሄን መመነዘር ደግሞ የባለቤቱ የወጣቱ ተግባርና ኃላፊነት ነው። ወጣቶች... Read more »
በአብዛኛው መፀው የእረኛ ወራት በመባል ይታወቃል፤ ከላይ እንደገለጽነው ለእረኛ የጥጋብ የደስታ የእርካታ የጨዋታ ወቅት ነው። የበቆሎ ፣ የባቄላ፣የአተር፣ የስንዴ፣ የማሽላ እሸት እንደልቡ ይበላል፤ የማሽላና የስንዴ እሸት እየጠበሰ (በኦሮምኛ ወጠላ ይባላል) የሚበላበት ነው።... Read more »