ኮሮና ያስተጓጎለውን ትምህርት በቴክኖሎጂ የመሙላት ጅማሮ

የማይደገሙ ሁኔታዎችና ክስተቶች ግጥምጥሞሽን ይወልዳሉ፡፡ ኮቪድ 19 ቫይረስ በዓለም ተማሪዎች ዘንድ ይሄን ክስተት ፈጥሯል፡፡ የሁሉም ዓለማትና አገራት የትምህርት ተቋማት ለመዘጋት ቀንና ሰዓት ጥቂቶቹም ወራት ከመለያየታቸው በመስተቀር ክርችም እንዲሉ ሆነዋል፤ አሁንም አልተከፈቱም፤ እስከ... Read more »

ኮረና – የትምህርት ጥራት ሌላው ፈተና

‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ይህንን ዜማ ያወጣው ያለትምህርት የብዙ ነገሮች ውል እየጠፋበት ስለተቸገረ ይመስለኛል። እርግጥ ነው ትምህርት የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው። ይሁን እንጂ ከሁለት አስርት ዓመታት አስቀድሞ የጀመረው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ አተካራ... Read more »

የበጎ ፈቃድ አምባሳደሮች

በጎነት ዋጋ የሚወጣለት ተግባር አይደለም::ዘላቂነት ያለው እርካታ ለአዕምሮ እንደሚያስገኝም የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ:: ከመቼውም በተሻለ የዜጎች አንድነት እንዲጎለብት እና እጅ ለእጅ ተያይዘው ራስንና ወገንን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመታደግ ጥሪ የቀረበበት ነው::ይሄን ተከትሎም በየአውራ ጎዳናዎች... Read more »

ኮሮናን ለማክሰም በቤት መከተም

የትምህርት ቤት አፍላ ወጣቶች ለአገራዊ ጥሪ ቅድሚያ ተሰላፊዎች ናቸው። በዚህ የተነሳም የመንግስታቸውን ጥሪዎች በመቀበል ወቅቱ የፈቀደውን መስዋዕትነት በየዘመኑ ከፍለዋል። አሁን ላይ ለወጣቶች የቀረበው የእናት አገር ጥሪ፣ ብረት ወልውሎ መፋለምን የሚጠይቅ ሳይሆን አንድነት... Read more »

በውጣ ውረድ የታጀበው የትምህርት ዘርፍ

‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ይህንን ዘፈን ያዜመው ያለትምህርት የብዙ ነገሮች ውል እየጠፋበት ስለተቸገረ ይመስለኛል። እርግጥ ነው ትምህርት የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው። ይሁን እንጂ ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የጀመረው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ማቡኪያነት... Read more »

በጫና ውስጥ የተገኘ ጣፋጭ ስኬት

ዶክተር ወንጌል ጠና ጅማ ተወልዳ በጅማ በዕውቀት የነገሰች ወጣት ናት። በጅማ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ድህረ ምረቃ በአጠቃላይ ቀዶ ጥገና የህክምና ትምህርቷን ተከታትላ አጠናቃለች። ከሶስት ዓመት ውጣ ውረድ በኋላም ዘንድሮ ሶስት ነጥብ... Read more »

የትምህርት ፍኖተ ካርታውና የግል ትምህርት ተቋማት

መጪውን ጊዜ አስቀድመው መተንበይ የሚችሉ ሰዎች በዘመን መካከል ለቅመም ያህል አይጠፉም። ‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ለዚህ አስረጂ ነው። የአሁኑን እውነታ ቀድሞ የተረዳ ነው። ብዙ ወላጆች ለአብራካቸው ክፋይ የሚያወርሱት ጥሪት መቋጠር ተስኗቸዋል። ይልቁንም... Read more »

መምህራኑ ከምሁርነት መንበራቸው፤ ተቋማትም ከክብራቸው…

በትምህርት ቤት በተለይም በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ይጓጓሉ።አሁን አሁን ግን በዩኒቨርስቲዎች በሚያስተውሏቸው ግጭቶች ምክንያት ፍላጎታቸው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ መፍጠሩ አይቀርም። ለዚህ ደግሞ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመማር... Read more »

ጥናትና ምርምር- የችግሮች መፍቻ ቁልፍ

በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሕትመት የሚበቁ በርካታ የምርምር ሥራዎች አሉ። ነገር ግን በሥራ ላይ የሚውሉ የምርምር ሥራዎች አሉ ወይ? የሚለው ከመሪ እስከ ተመሪ ሲያነጋግር ይደመጣል። በየዓመቱ ከተለያዩ ተቋማት ተፈልፍለው በመደርደሪያ ላይ አቧራ... Read more »

የትምህርት ጥራትና ኩረጃ

ወቅቱ ጥር ነው። ድሮ ድሮ ከገጠር እስከ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች በሁለት ምርጫዎች የሚወጠሩበት ጊዜ ነበር። አንድም በፈተና ጥናት፤ ሁለትም በሰርግ ጭፈራ። አሁን ላይ ግን መልኩ ተቀይሯል። የፈተና ወቅት ስለመሆኑም አስታዋሽ ያለው አይመስልም።... Read more »