የቀድሞ የሜቴክ ኃላፊዎች ከመርከቦች ግዢ ጋር በተያያዘ ተከሰሱ

@ አቶ ኢሳያስ ዳኘው በዋስትና እንዲለቀቁ ተፈቀደ አዲስ አበባ፡- ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 12 የቀድሞ ሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ሁለት ግለሰቦች ከመርከቦች ግዢ፣ጥገናና አስተዳደር ጋር ተያይዞ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 15ኛ... Read more »

የሽሮ ሜዳ ቁስቋምና የአቃቂ ቱሉ ዲምቱ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ

የሽሮ ሜዳ ቁስቋምና የአቃቂ ቱሉ ዲምቱ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡ በይፋ የተጀመሩት የአስፋልት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የአቃቂ ከተማ ቱሉ ዲምቱና የሽሮሜዳ ቁስቋም ሲሆኑ ግንባታቸው ሲጠናቀቅ ከሚኖራቸው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጥቅም ባሻገር የከተማዋን... Read more »

በተቋማቱ ሰላም ለማምጣት ኃላፊዎቹና መምህራኑ ኃላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የየተቋማቱ ኃላፊዎችና መምህራን ሥራቸውን በአግባቡ እየተወጡ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው... Read more »

“አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመኪና አደጋ አልደረሰባቸውም” አቶ አሰማኸኝ አስረስ

በማህበራዊ ሚዲያ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው ተደርጎ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሃሰት መሆኑን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ተናገሩ። በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ ከተማ ሰሞኑን በተከሰተው... Read more »

ለእንስሳት የሚሰጠው ክትባት መቋረጡ ስጋት ፈጥሯል

አዲስ አበባ፡- ለድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎች የሚሰጠው ክትባት በበጀት እጥረት ምክንያት ከታህሳስ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በመቋረጡ ለእንስሳት ጤና ስጋት መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ድንበር ዘለል ተሻጋሪ በሽታዎች መከላከልና ቁጥጥር ዳይሬክተር... Read more »

የሐይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ሰላም የመፍጠር ሚና ኮስሷል

በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሱ ግጭቶችን ለማስቆም የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ይህንን ሚናቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ባለመፈጠሩና ተቀባይነታቸውም በመቀነሱ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እየተወጡ አለመሆኑን ባሙያዎች ይናገራሉ። ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

500 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የልማት ሥራዎች ይመረቃሉ

አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የሕብረተሰቡን የልማት ጥያቄዎች ሊመልሱ የሚችሉና 500 ሚሊየን ብር የወጣባቸው ከ20 በላይ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ዛሬ እንደሚመረቁ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ከንቲባ አቶ መስፍን አሰፋ ለአዲስ ዘመን... Read more »

«ኢማሙ አል ሻፊ» ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተመረቀ

አዳማ፦ በባህላዊ መንገድ ሲሰጥ የኖረውን የኢስላማዊ ትምሕርት በዘመናዊ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል፤ በኢትዮጵያም የመጀመሪያ የሆነ ‹ኢማሙ አል ሻፊ› የተባለ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአዳማ ተመርቋል። የዩኒቨርሲቲው መሥራች፤ የኢትዮጵያ እስልምና ጥሪ ማኅበር ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ... Read more »

ቀዝቃዛዋን አንኮበር በተስፋ ያሞቀው የመንገድ ግንባታ

ከደብረብርሃን ወደ አንኮበር በሚወስደው የጠጠር መንገድ በተሽከርካሪ እያዘገምን ነው። አቧራው አንዱን ተሽከርካሪ ከሌላኛው ጋር አላስተያይም እያለ ከመሬት እየተነሳ ይጎን ጀምሯል። እታች ላይ የሚያነጥረው የጠጠር መንገድ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከነአቧራው አካባቢውን ጥሎ እንደሚጠፋ... Read more »

ፍርድ ቤቱ ከ12 ነጥብ 287 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን ችሏል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኤሌክትሮኒክ ፋይል መክፈትና መከታተያ ስርዓት (e-filing & follow up system) በመጠቀም ብቻ በ2011 በጀት ዓመት ስድስት ወር ውስጥ 12ሚሊየን 287ሺህ 949 ብር ወጪ ማዳኑን ገለጸ። በፌዴራል... Read more »