ፈጣንና ፍቱን ፈውስ ለኢኮኖሚያችን!

እርግጥ ነው እኛው ልጆቿና የእኛው መሪዎች በፈጠሩት ችግር አገራችን ኢትዮጵያ በትልቅ ህመም ውስጥ ኖራለች። ህመሟ የህዝቦቿም ህመም ነበርና ዜጎቿ የህመሟ ተጋሪ ሆነው በበሽታዋ ጦስ ቁም ስቅላቸውን ሲያዩ መኖራቸውም አይካድም። የአገሪቱ ህመም የበለጠ... Read more »

ታሪክ እየተቀየረ ነው!

ሴቶች እንዳለባቸው ድርብርብ የቤተሰብ ኃላፊነትና የስራ ጫና፣ በማህበረሰቡ ውስጥ ካላቸው ተፈላጊነትና ተቀባይነት… አንፃር የተሰጣቸው ቦታ እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም። ቀደም ሲል በነበሩት ሥርዓቶች ለሴቶች ይሰጥ የነበረው ክብር ዝቅተኛ በመሆኑም መማር የሚችሉበት፣ ሀብት... Read more »

ህገ መንግሥት ከኅብረተሰብና ከአገር ዕድገት እኩል ሊሻሻል ይገባል!

የኢፌዴሪ ህገ-መንግሥት ሩብ ምዕተ ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ነው፡፡ አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብን መፍጠር ዓላማው ያደረገው ይህ የቃል ኪዳን ሰነድ ዛሬ ላይ በሁሉም ዜጎች ዘንድ ሙሉ በሙሉ ቅቡልነት ኖሮት ሲተገበር እንዳልነበር በገሃድ ታይቷል፡፡... Read more »

ይበል የሚሰኝ ርምጃ!

በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ህልውና/ዕድሜ ብዙ የሚባል አይደለም፡፡ ከንጉሱ መውደቅ በኋላ በደርግ ዘመን ከተመሰረቱትና መኢሶንንና ኢህአፓን ጨምሮ፤ በኋላም በራሱ በደርግ ውስጥ ተመስርተውና እርስ በርስ ተባልተው ከጠፉት አራት ድርጅቶች ውጭ ከሩቅ የሚጠቀስ ፓርቲም፤... Read more »

እንቅፋቶች ይወገዱ፤ ኢንቨስትመንቱ ይቀላጠፍ!

የዓለም ባንክ ሥራ በቀላሉ የሚጀመርባቸውን ሀገሮች ዝርዝር በየዓመቱ ይፋ ያደርጋል፡፡ በዚህም መሰረት በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2019 ኢትዮጵያ ከ190 ሀገሮች 159ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ ይህም ሀገሪቱ ንግድና ኢንቨስትመንት በቀላሉ ከማይጀመርባቸው ሀገሮች መካከል መቀመጧን... Read more »

እምነቱ ኃይል ያለው ይሁን!

በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ሁለት በአቅም የማይመጣጠኑ ልጆች ነበሩ። አንደኛው ወፍራም ሲሆን፤ ሌላኛው ኮስማና የሰውነት አቋም ያለው ነው። የትምህርት ቤት ጓደኞቻቸው ደግሞ እነርሱን እያጋጩ ዘና ማለትን የሚፈልጉ ናቸው። እናም ዘወትር ያደባድቧቸዋል። በዚህም... Read more »

የአድዋን ድል በልማቱም እንድገም

ኢትዮጵያ የመጣችባቸው መንገዶች ወጣ ገባ ናቸው፡፡ ለዓለም ማህበረሰብ ጭምር ሚስጥር ሆነው እስከዛሬ የዘለቁት ታላላቅ የኪነጥበብና የኪነህንጻ ቅርሶች፣ ዓለም ስለዴሞክራሲ ግንዛቤ ባልያዘበት ዘመን ዴሞክራሲያዊ በሆነው የገዳ ሥርዓት የሚተዳደሩ ህዝቦች የሚገኙባ አገር፣ ለጥቁር ህዝቦች... Read more »

አድዋ…….የውህድ ደሞች ድል!

ወደኋላ በዐይነ ህሊናችን መለስ ብለን የዛሬ 123 ዓመት አካባቢ የነበረችውን ኢትዮጵያን ለመቃኘት ስንሞክር አገራችን ኢትዮጵያን እንደሚከተለው ሆና እናገኛታለን። በተደጋጋሚ በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች የደቀቀች ይህንን ተከትሎ ኢኮኖሚዋ የተዳከመ፣ ህዝቦቿ በኋላቀር የአኗኗር ዘይቤ... Read more »

የአድዋ ድልን ለዓለም ማን ያስተዋውቅ?

አውሮፓውያን በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላስፋፉዋቸው ኢንዱስትሪዎቻቸው ጥሬ ዕቃን ለማግኘትና  ምርታቸውንም ለመሸጥ እንዲያመቻቸው የአፍሪካን አህጉር በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ በመወሰናቸው በበርሊኑ የአውሮፓ መንግስታት ጉባዔ  አፍሪካን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ሲወያዩ ኢትዮጵያም ቅኝ እንድትገዛ ከተወሰነባት አገሮች... Read more »

ሩቅ መንገድ ካልሄዱበት ሁልጊዜም ሩቅ ነው!

በግብርና ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው አገራችን በተያዘው በጀት ዓመት የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ብቻ በቢሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ ዘይት፣ ስኳርና ስንዴ ከውጭ ለማስገባት ተዘጋጅታለች፡፡ ከንግድ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2011 በጀት ዓመት 400... Read more »