በርካታ ባለሃብቶች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በግብርናው ዘርፉ ተሰማርተው እየተንቀሳቀሱ ቢሆንም፤ በአገር ኢኮኖሚ ላይ የሚጠበቅባቸውን ያህል አስተዋጽኦ እያደረጉ ናቸው ለማለት አያስደፍርም።ክልሉ በተለይም ማንጎ እና ቀርከሃ በማምረት ቢታወቅም፤ ማንጎም በበሽታ በመጠቃቱ አርሶ አደሩን በሚገባው... Read more »
በበጀት አመቱ ከመንግስት ዋና ዋና የልማት የትኩረት አቅጣጫዎች መካከል ንጹህ የመጠጥ ውሀን ተደራሽነት ማስፋፋት አንዱ እንደሆነ ተቀምጧል። የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴርም የተቀመጠውን አቅጣጫ ለማስፈጸም ዝግጅት አጠናቋል። በቅርቡም ፕሮጀክቶቹ የሚጀምሩ ሲሆን፤ በአጠቃላይም በሁለተኛው... Read more »

የሀይል ዘርፍ ሪፎርም ለማካሄድ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው። የፍኖተ ካርታው ዝግጅት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደተጠናቀቀ የሪፎርም ሥራው ይከናወናል። ሪፎርሙ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ብሎም ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት የራሱን ሚና ይጫወታል ተብሎ ተስፋ... Read more »
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት መሰረቱ የግብርናው ዘርፍ ነው።ግብርናው ሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ፣የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት እና የሌሎች ልማት ሥራዎች ደጋፊ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።ሀገሪቱ ለዓመታት ባስመዘገበችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ውስጥም እንዲሁ ግብርናው የአምበሳውን ድርሻ... Read more »
ከአስር ለዘለሉ ተከታታይ ዓመታት በሁለት አሃዝ እያደገ እንደነበር የተነገረለት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ በሚመራበት አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ቅኝት ጉዞው ከእድገቱ ባሻገር የራሱ ውስንነቶች እንዳሉበት በተለያየ መልኩ ሲነገር ይደመጣል። በቅርቡ ለንባብ የበቃው ‹‹መደመር›› የተሰኘው መጽሐፍም ይሄንኑ... Read more »
ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቀጣይነት ያለው ባለሁለት አሀዝ ኢኮኖሚያዊ እድገት በማስመዝገብ ከአህጉረ አፍሪካ አልፎ የዓለም ማህበረሰብን እያስደመመች ትገኛለች። አገሪቱ እያስመዘገበች የሚገኘውን ቀጣይነት ያለው እድገት ለማረጋገጥ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረቷን ለመቅረፍ እና ያለባትን የውጭ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ የፖሊሲ ምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ኢትዮጵያ ከደርግ መንግስት መገርሰስ በኋላ ነጻ ገበያ ስርዓት መከተል የጀመረች ቢሆንም የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ሊጫወት የሚገባውን ሚና አልተጫወተም፡፡ ለዚህም አንዱ ችግር በግሉ ዘርፍና በመንግስት... Read more »
የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ)፣ ግብይትን በኢንተርኔት አማካኝነት ማካሄድ የሚያስችል አገልግሎት ነው። የንግድ ልውውጡ እጅ በእጅ በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን ክፍያዎችን በኢንተርኔት አማካኝነት መለዋወጥን ምርጫው ያደርጋል። ግብይቱም በክሬዲት ካርድ፣ ወይም በዴቢት ካርድ ካልሆነም በኢንተርኔት ባንኪንግ... Read more »

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ግብርናው ቀዳሚ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለድርሻዎች ሲናገሩ ይደመጣል። ይህ ሲባል ግን ያለምክንያት አይደለም። አንድ ማሳያ እንኳን መጥቀስ ቢቻል፣ በኢትዮጵያ ከ80 በመቶ ያላነሰው ህዝብ ኑሮው... Read more »
በአማራ ክልል አራት ነጥብ አራት ሚሊዮን ሄክታር የሚታረስ መሬት ሲገኝ ከዚህ ውስጥ አንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታሩ በመስኖ መልማት የሚችል ነው። ይሁን እንጂ፤ እስካሁን የለማው ሁለት መቶ ሺህ አስራ ዘጠኝ ሄክታር ብቻ... Read more »