
. የሠራተኛ ማህበሩ ክፍያ «ለሁሉ» ን ተጠያቂ አድርጓል . የተቋሙ ለውጥ ሀገርና ህዝብ በሚፈልገው ደረጃ አይደለም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተጠቃሚዎች ከሚያቀርበው የኤሌክትሪክ ፍጆታ በ2011 በጀት ዓመት የሰበሰበው ገቢ 35 በመቶ ብቻ መሆኑን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በከተማው ውስጥ የሚታየው የመሬት ወረራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ፣ለመሬት ወረራ ሀይ ባይ ባለመኖሩ እጅግ አሳሳቢና አስከፊ ደረጃ መድረሱን የቦሌ እና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች የሥራ ኃላፊዎች አስታውቁ። የቦሌ ክፍለ... Read more »

አሶሳ፡- የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልሎች በጸጥታና በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ በጋራ የሚሠሩበትን ሰነድ ዛሬ እንደሚያጸድቁ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ። የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ላይ... Read more »

• ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ኃይሉ ስልጣን ለመጋራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሱዳን ተቃዋሚዎች ስብስብ ከሆነው የነፃነትና የለውጥ ኃይል አባላት ጋር ትናንት ባደረጉት ውይይት የነፃነትና የለውጥ ኃይል አባላት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የንግድና ባዛር ፌስቲቫሎች ህዝቡ የጋራ መስተጋብር እንዲፈጥር በማድረግ የእርስ በእርስ ትስስርን የሚያጠናክር መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው ትናንት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የኢዮሀ ኤክስፖ መክፈቻ ላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሀገር አቀፍ ደረጃ የሂሳብ ትምህርት ውድድር ማካሄድ በሳይንስና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለሀገር የሚጠቅሙ፣ ለምርምር እና ለፈጠራ ቅርብ የሆኑ ተማሪዎችን ለማፍራት እንደሚያግዝ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሂሳብ ትምህርት ክፍል መምህር አቶ ጥላሁን... Read more »

የዘንድሮው ክረምት ከበድ ባለ ብርድ ታጅቦ የሀገሪቱን ጫፍ እስከ ጫፍ በዝናብ ያጠግባት ይዟል! እሰየው ነው አሁን ባለንበት ደረጃ ዝናብ ማለት ህይወት ነውና። ሰበብ ሳይኖር እንኳ ዋጋው ዕለት ከዕለት እየጨመረ ዜጎቻችንን እያማረረ ያለው... Read more »

– መቐለና አዲስ አበባ በድምፅ ብክለት ቀዳሚ ናቸው አዲስ አበባ፡- ከሕዝብ ቁጥር መጨመርና ከከተሞች መስፋፋት ጋር በተያያዘ የድምፅ ብክለት መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሄዱ ችግሩን ለመቆጣጠር የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ... Read more »

አዲስ አበባ ፦ የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከልና ለመዋጋት የሚያስችላቸውን የሦስትዮሽ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራ ረሙ። የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን... Read more »

«መጉላላቱ የተከሰተው ወደ ክፍያ ሥርዓቱ ለመግባት የአንድ ዙር ጊዜ በመጓተቱ ነው» – የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ አበባ፡- የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያችንን ለመክፈል ወደ ክፍያ ማዕከላት ስንሄድ መጉላላትና እንግልት እየደረሰብን ነው ሲሉ... Read more »