በዩኔስኮ ባህረ መዝገብ የሰፈረው የጥምቀት ክብረ በዓል

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የጥምቀት በዓልን በማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገቡን ሰሞኑን ተሰምቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረውን የጥምቀት በዓልን ዩኔስኮ የመዘገበው ታህሳስ 1 ቀን 2012... Read more »

መኅልዬ መኀልዬ ዘ ዴስቲኒ…! ! !

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባደረጉት ንግግር « …ኢትዮጵያ መሐፀነ ለምለም ናት። … “ በማለት አገራችን በታሪኳ ከገጠሟት ፈተናዎች ሁሉ በክብር... Read more »

የሕዝብ ለሕዝብ ልዑካን የካምፓላ ቆይታ

ክፍል አንድ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ታሪክ የሚጀምረው የሰው ልጅ ዕርምጃውን አንድ ብሎ የጀመረበትን የዘፍጥረት መነሻ ታሪኩን መሠረት በማድረግ መሆኑን የዘርፉ ልሂቃን አበክረው ሲጽፉና ሲያስተምሩ ኖረዋል። የሺህ ማይል የረጂም ታሪኩ ጉዞ መድረሻው የሀሌታ... Read more »

ጃክ ማ ዘአልፋ ብልፅግና… ! ?

 “ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ውድቀት ነው ። ” ጃክ ማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ የኢህአዴግን ውህደት በግንባሩ ምክር ቤት መፅደቅን እና የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ስያሜ ” የብልፅግና ፓርቲ ” መሰኘቱን በነገሩን ወቅት... Read more »

የከተማችን የጡብ ደኖች

የአዛውንቷ የአዲስ አበባችን ዕድሜ በአንድ ምዕተ ዓመት ላይ 33 ዓመታትን ደምራ ከአንቺነት ወደ እርሶነት ተሸጋግራለች። ለስሟ ዳቦ ቆርሰው ያወጡላት እመት ጣይቱ ብጡል አይሆንም እንጂ ቢሆንማ ኖሮ ከዘላለማዊ እንቅልፋቸው ተቀስቅሰው በስም ያሽሞነሞኗትን ከተማ... Read more »

የዘነጋነው ኤች አይቪ/ኤድስ

 የህዳር ወር እየተገባደደ ነው። በዚህ ወር ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ የዓለም አቀፉ የኤችአይቪ/ኤድስ ቀን አንዱ ነው። እ.ኤ.አ ነገ ዲሴምበር 1 የዓለም የኤች ኤቪ/ኤድስ ቀን ተብሎ ይከበራል። መገናኛ ብዙኃኑም፣ ጋዜጠኛውም ይህንኑ ዓመታዊ ዑደት ተከትሎ... Read more »

የዕቅድ ( ውህደት )

 “ ቃሌ ፊርማዬ ነው:: “ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኃላፊነት በመጡ ጥቂት ቀናት ውስጥ በተለያዩ መድረኮችና በብዙኃን መገናኛዎች ስለ ኢህአዴግ ውህደት በልበ ሙሉነትና እርግጠኝነት አበክረው ሲናገሩ ብዙዎቻችን ከልብ ማመን ተቸግረን... Read more »

በመቶ ዓመቱ ኅዳርን በጋራ እንጠን

 መዘክርነቱ ታሪኩን ለማስታወስ ብቻ ሳይሆን በባህላችን ውስጥ ሥሩን ሰዶ ቤተኛ በመሆን ላለፉት ድፍን መቶ ዓመታት ሲታወስ ኖሯል:: ለካንስ አንድ ድርጊት ታሪክ ተብሎ የሚወራለት፣ የሚተረክለትና የሚጻፍለት ውሎ አድሮ በክዋኔው ውስጥ በሚበቅለው ባህል ጭምር... Read more »

በዚህ በኩል … ! ?

በሰው ልጅ ታሪክ ፅንፈኝነት፣ ዋልታ ረገጥነትና አክራሪነት የሚጠቅመው ለዛውም በጊዜአዊነት ጥቂት ፓለቲከኞችንና አክቲቪስቶችን እንጂ ሀገርንና ሕዝብን አይደለም። ሀገርን የሚጠቅመው በጥሞና በእርጋታ መመካከር ማንሰላሰል ነው። ዜጎች እርስ በእርሳቸውም ሆነ ከመንግስት ጋር ያላቸውን ማንኛውንም... Read more »

“ምድረ ኖድ የቃየን ማረፊያ”

በሦስቱ ታላላቅ የዓለም ሃይማኖቶች (ይሁዲ፣ ክርስትናና እስልምና) መጻሕፍት ውስጥ የትራጄዲ ታሪካቸው ከሚተረክላቸው መካከል ቃየንና አቤል የየእምነቶቹ ዝነኛ ተጠቃሾች ናቸው። ከአዳምና ሔዋን (አደምና ሐዋ) አብራክና ማሕፀን የተገኙት እነዚህ ሁለቱ ወንድማማቾችና ቀደምት የሰው ልጅ... Read more »