የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ውህደት ተስፋና ስጋቶች

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን ማንነት እና ቁጥር በተመለከተ የተለያዩ ወገኖች በተለያየ መንገድ ይገልጹታል፡፡ ይሁን እንጂ ሰፋ ተደርጎ ሲታሰብ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ሁለቱ ሱዳኖች፣ኬንያ እና ኡጋንዳን ያካትታል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ በዓለማችን በድርቅ፣ በረሃብ፣ የእርስ በእርስ... Read more »

ለተመሳሳይ ሥራ የተራራቀ ደመወዝ የሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞች

ግርማ ገለልቻ (የአባቱ ስም ተቀይሯል) የሁለተኛ ዲግሪ ባለቤት በሆነበት የሕዝብ ግንኙነት የሙያ መስክ አሥራ ሁለት ዓመታትን በሥራው ዓለም አሳልፏል፡፡ ከዝቅተኛ እርከን ተነሥቶ አሁን በዳይሬክተርነት ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም የደመወዙ ነገር በደረጃው እንዳይደሰት... Read more »

ኢትዮጵያ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የጅቡቲ የንግድ ትርዒት እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያውያን ጨምሮ በርካታ ተሳታፊዎች የተገኙበት የጅቡቲ ዓለም አቀፍ የንግድ አውደ ርዕይ ትናንት (ህዳር 23 ቀን 2011 ዓ.ም) በይፋ ተከፍቷል፡፡ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ክቡር እስማኤል ኦማር ጉሌ የንግድ ትርዒቱ በይፋ ከፍተዋል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንት እስማኤል... Read more »

አፍሪካ -ቻይና የቢዝነስ ትርዒት ተጀመረ

የአፍሪካ – ቻይና የንግድና የኢንቨስትመንት ትርዒት በአገሮቹ መካከል ያለውን ሁለገብ አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የኢንዱስትሪ አቅም የማጎልበት ትብብር ትርዒት (China –Ethiopia Industrial Capacity Cooperation Exposition) የሚል ስያሜ የተሰጠው የንግድና... Read more »

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻው የዘይት ኮንቴይነሮች የወደብ ቆይታ

ከሰባ ስምንት በመቶ በላይ የሚሆነው የአገሪቱ ወጭና ገቢ ንግድ የሚስተናገድበት የሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል በየጊዜው በርካታ ማስፋፊያዎችንና ማሻሻያዎችን በማድረግ አቅሙን እያሳደገ ቢመጣም፤ የአስመጭዎች ኮንቴነራቸውን በወቅቱ አለማንሳት በወደቡ አሰራር ላይ ለዓመታት መፍትሔ ሳይገኝለት... Read more »

የወጪ ንግዱ እንዲጠናከር

«ሰሊጥ ምርት ላይ እሴት መጨመር ሽፋኑን በመግፈፍና በመቁላት ለምግብ የሚውለውን ክፍል ማሸግ ነው።ይሁን እንጂ አሁን በስፋት እየተላከ ያለውና በስፋት የሚሰራው ግን ምርቶቹን በጥሬ መላክ ነው» ያሉን የአምባሰል የንግድ ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ... Read more »

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤትና አሰራሩ

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በሁሉም ሀገር ውስጥ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ስያሜውም ዓለም አቀፍ ነው፡፡ የዚህ ተቋም ዋና ዓላማ በሁሉም ዘርፍ የንግዱን ማህበረሰብ መወከል ነው፡፡ በኢትዮጵያም ከ70 አመት በፊት ተቋቁሞ ተመሳሳይ ዓላማ... Read more »

አፍሪካን አረንጓዴ የማድረግ ውጥንና የኢትዮጵያ ድርሻ

አፍሪካን ዳግም አረንጓዴ ማድረግ (Regreening Africa) ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት እ.ኤ.አ ከ2017 አስከ 2022 ለአምስት ዓመታት  ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የምዕራብና ምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ፣ ጋና፣ ኬንያ፣ ማሊ፣... Read more »

ለቡና ምርታማነት መጨመር አሁንም ብዙ ስራ ይቀራል

ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛው ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚ ጠቁሙት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም በየቀኑ ከአራት ቢሊዮን ስኒ በላይ ቡና ይጠጣል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ስኒው የሚጠጣው በሽያጭ መልክ ከተዘጋጀው ነው።... Read more »

የማር ምርት ንግድና ተግዳሮቱ

ኢትዮጵያ ከደጋ እስከ ቆላ ለንብ ምርት ተስማሚ የሆነ ስነምህዳር እንዳላት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ስነምህዳሩ ለምግብና ለመድኃኒት የሚውሉ ምርቶችን ለማግኘት የሚያስችሉ ከመሆናቸው በተጨማሪ በጣዕማቸውም ለገበያ ተመራጭ እንዲሆኑ አግዟል፡፡ተስማሚ ከሆነው ስነምህዳር ከግራር፣ ቀረሮና ገተን... Read more »