የወጪ ምርቶችን ጥራት ለማሳደግ  ተስፋ የተጣለበት ፕሮጀክት

የጥራት መሰረተ ልማት ሀገራት ወደ ውጪ የሚልኳቸውን ምርቶች ጥራት በማስጠበቅ በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በርካታ ሀገራትም ምርቶቻቸው አለም አቀፍ ገበያውን ሰብረው እንዲገቡና በገበያ ውስጥ ፀንተው እንዲቆዩ የጥራት መሰረተ... Read more »

“በማሻሻያው ከተጮኸው ይልቅ ያልተሰማ የ100 ሚሊዮን ህዝብ ድምፅ አለ”- አቶ ረሻድ ከማል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ

በ2009 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ቀደም ሲል ቤት በማስተዳደር ተወስኖ የነበረው ተግባሩ ቤት መገንባትም ሆነ ማስገንባት፣ መሸጥና መግዛት ተጨምረውለት ወደስራ ገብቷል፡፡ ሲቋቋም የተሰጠውን ዓላማ ለማሳካትም በርካታ... Read more »

የተፈጥሮ ግብርናን የማጎልበት ጅምር

የተፈጥሮ ግብርና ተፈጥሯዊ የሆኑ የአፈር ለምነት መጠበቂያ ስልቶችንና ለተባይ መከላከያ የሚውሉ የግብርና ግብዓቶችን በመጠቀም የሚተገበር የአመራረት ዘዴ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ በተፈጥሮ ግብርና ዘዴ ከአላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችና ኬሚካሎች ንክኪ የጸዱ ቁሳቁሶችን... Read more »

“በማሻሻያው ከተጮኸው ይልቅ ያልተሰማ የ100 ሚሊዮን ህዝብ ድምፅ አለ” አቶ ረሻድ ከማል

በ2009 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ቀደም ሲል ቤት በማስተዳደር ተወስኖ የነበረው ተግባሩ ቤት መገንባትም ሆነ ማስገንባት፣ መሸጥና መግዛት ተጨምረውለት ወደስራ ገብቷል፡፡ ሲቋቋም የተሰጠውን ዓላማ ለማሳካትም በርካታ... Read more »

አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ

«ገበሬው ምርቴን የማሳድግበት አቅም አጣሁ፤ ላኪው ጥራት ያለው፣በብዛትና በዓ ይነት የምልከው ምርት አጣሁ፤ ባንኮች ደግሞ የውጪ ምንዛሬ አጣሁ ይላሉ፡፡ ይሄ  አብሮ አቅዶ መስራት ላይ ብዙ የሚቀር መሆኑን ያሳያል፡፡ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረገው ለላኪዎች... Read more »

የቡና ምርትና ገበያው ጉራማይሌ ጉዞ

የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች መዲና ሀዋሳ ከተማን ለቀን በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች ላይ የግብርና ልማቱን መስክ ምልከታ ለማድርግ ማልደን ተነስተናል፡፡ የአስፓልቱ ዳርና ዳር ባለበሰው የበጋው ሃሩር ባልበገረው አረንጓዴ እየተደመምን ንጹህ አየርም እየሳብን፣ዋናውን መንገድ... Read more »

አባይ ይጠናቀቃል አባያም ይጠየቃል

የአባይ ወንዝ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ዘንድ የቤተሰብ ያህል ቅርብ ነው፡፡ በአሉታም ይሁን በአዎንታ፣ በዘፈን ይሁን በለቅሶ የአባይን ሥም በአንደበቱ ያላወደሰ ወይም ያልኮነነ ማግኘት ይቸግራል፡፡ ከትናንት ዛሬ ያለው ልዩነት በስስት የሚያዩት ኢትዮጵያውያን ዓይኖች መበራከትና... Read more »

ትኩረትን የሚሻው የሰብል ስብሰባና ጥበቃ ሥራ

በኢንዱስትሪ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመፍጠር የምትታትረው ኢትዮጵያ የወቅቱ የኢኮኖሚ መሰረቷ ግብርና ነው፡፡ እናም ግብርናው በሚፈለገው መልኩ ኢኮኖሚውን ተሸክሞ የሚፈለገው ደረጃ ላይ እንዲያደርስም በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በዚህም የተነሳ የአገሪቱ የግብርና ምርት በመጠንም... Read more »

ግብር – የመንግስት እስትንፋስ !

ሁለተኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማስፈጸም 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ያስፈልጋል፤ የዚህ 75 በመቶ የሚገኘው ደግሞ ከግብር ነው።   በ 2007 ዓ.ም ከአገር ውስጥ አጠቃላይ ምርት 13 ነጥብ 4 በመቶው የግብር ድርሻ... Read more »

ፈተና የበዛበት የብረታ ብረት ምርት

በሀገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴ ተከተሎ የአርማታ ብረት ፍላጎት ከቀን ወደቀን እየጨመረ ይገኛል። በመንግሥትና በግለሰቦች ከሚከናወኑ ግዙፍ ፕሮጀክቶች በተጨማሪ በግለሰብ ደረጃ ለሚሠሩ ቀላል የግንባታ ሥራዎች የአርማታ ብረትን የመጠቀም ፍላጎቱ ከፍ ብሏል። በአንፃሩ... Read more »