ህግ የሚከበረው ለራስ ፤ የሚከበረውም በራስ ነው!

 የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዘንድሮው ዓመት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የፓርላማ መክፈቻ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ከዚህ ዓመት የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎች አንዱ የፍትህ ሥርዓቱን ለማዘመን የሚሰራው ሥራ እንደሆነ ተናግረዋል። በዚህም... Read more »

ዘላቂ ሠላማችን የሁላችንንም ትጋት ይፈልጋል

 ሠላም ሰብአዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለመገንባት ፋይዳው ከምንም በላይ ነው። ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ካልን፤ እርስዎ ባሉበት አካባቢ ምን ያህል ሠላምን እየጠበቁ ነው? አካባቢዎ ከሠላም እጦት እንዲርቅስ ምን ሠሩ? ምንስ ለመሥራት አስበዋል?... Read more »

አማራጭ ሃሳቦች ይቅረቡ ሕዝብም የሚያዋጣውን ይምረጥ!

 የዛሬዋ ዓለማችን እጅግ ተለዋዋጭ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ በየሽርፍራፊ ሰከንዱ አዳዲስ ለውጦች ይመዘገባሉ።ጠዋት የነበረው ከሰዓት፣ ቀን የነበረው ማታ ላይ ይቀየራል። የለውጡ ሂደት እጅግ ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ ለመገንዘብ እንኳ አዳጋች መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው።... Read more »

ማስተዋወቁም የግንባታውን ያህል ይሁን !

 ሀገሪቱ በቅርቡ በመዲናዋ በአዲስ አበባ አንድ አዲስ የቱሪስት መዳረሻ አስመርቃለች። አንድነት ፓርክ! አምስት ቢሊየን ብር የወጣበት ይህ የቱሪስት መዳረሻ 40 ሄክታር ከሆነው የታላቁ ቤተ መንግሥት ግቢ ውስጥ በ13 ሄክታሩ ላይ ያረፈ ነው።... Read more »

ለነገ ከፍታ ዛሬ እንስራ!

 አገራችን አንዴ የከፍታ ሌላ ጊዜ ደግሞ የውድቀት ታሪኮችን አስተናግዳለች። ከዚህ አንጻር የከፍታ ታሪኮቻችንን ስንመለከት ቀደምት የታሪክ ቅርሶቻችን እና የጥቁር ህዝቦች ተምሳሌት የሆኑ የድል ታሪኮቻችን ጎልተው ይወጣሉ። እነዚህ ታሪኮቻችን ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ከፍተኛ... Read more »

መደመር፦ የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ

 የሥልጣኔ አሀዱ፣ የአልበገርነት፣ የጀግንነትና ነጻነት ተምሳሌትና የአፍሪካ ፈርጥ የሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አበባ በፈኩና ህብርን በተላበሱ ልጆችዋ ታፍራ፣ ተከብራና መመኪያቸው ሆና ዘመናትን አሳልፋለች። በልዩነት ያሸበረቁት ልጆቿ የባህል፣ የሃይማኖትና የቋንቋ ወዘተ ልዩነት ሳይገድባቸው... Read more »

የትላንቱን ሰንቀን የነገውን አቅደን ወደፊት እንራመድ

 ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች፡፡ የለውጡ ማጠንጠኛ ዋነኛ መሰረት ደግሞ የመደመር እሳቤ ነው፡፡ ይህ የመደመር እሳቤ ደግሞ በሀገሪቱ ቀደም ሲል የነበሩ መልካም የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ እድሎችን ጠብቆ ማስፋት፤ ባለፉት ዘመናት የተሰሩ ስህተቶችን... Read more »

«ከበደል ንጹህ ነኝ» የሚል በለውጡ ላይ ጣቱን ይቀስር!

 በመጽሐፍ ቅዱስ የተነገረ አንድ ታሪክ አለ፡፡ አይሁዳዊያን አንዲት “አመነዘረች” ያሏትን ሴት ወደ ኢየሱስ ዘንድ አቅርበው የሙሴን ህግ ተላልፋለችና ምን እናድርጋት ሲሉ በተንኮል ተሞልተው ጠየቁት። አይሁዳዊያኑ፤ እየሱስ ሴቲቱን “ተዋት” ቢል ህግ ተላለፈ ሊሉ፤... Read more »

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የግጭት ስረ መንስኤዎች ይፈተሹ!

 ግጭት በሰዎች መካከል ሁል ጊዜ ያለ እና የማይነጠለን ክስተት ነው። ነገር ግን የሚያስከትለውን መጥፎ ውጤት በማሰብ ብንሸሸውም እንደ ጥላችን ሁል ጊዜ ይከተለናል። አሁን አሁን ደግሞ ግጭትን ስንሸሸው በአንፃሩ ሲከተለን እናስተውላለን። በመሆኑም ከዚህ... Read more »

በቸልተኛነት ሕግን ማስከበር አይቻልም!

 አርቲስት አበበ ተካ ‹‹ ወፊቱ … ጭራ ለቅማ የምታድረው፣ እንዲህ አስናቀችኝ፤ ቀድማኝ ጎጆ ወጥታ – ጎጆ አስተማረችኝ፤ ጎጆ አቤት … ጎጆዬ – ወፍዬ አስቀናችኝ፤ ምነው ባደረገኝ የሷ ጋሻ ጃግሬ፤ እንደምንም ብዬ እኔም... Read more »