እርቀ-ሰላም 

በእርቀ-ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ሰነድ እንደተገለጸው፤ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን ለማከም እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ አስፈላጊ ነው፡፡ እንደ ሰነዱ... Read more »

«ተማሪዎች እውቀታቸውን ለሰላም ሊጠቀሙበት ይገባል»

ጅማ፡- የላቀ ችሎታና እውቀት ኖሯቸው ወደ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች፣ እውቀታቸውን በየዩኒቨርሲቲዎቻቸው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲሰፍን ለማድረግ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ወላጆችና መምህራንም ስለ ሰላም የተገነዘበ፣ የተቃናና የተስተካከለ አመለካከት ያለው ትውልድን... Read more »

ለአገራዊ አንድነት መጠናከር መሰረት የጣለ ግንኙነት

ኛዋርጋ ቼንግ በጋምቤላ ከተማ ራስ ጎበና ትምህርት ቤት የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ናት። እርሷ በምትኖርበት የጋምቤላ መንደር ያሉ አብሮአደጎቿ አብዛኛዎቹ የጋምቤላ ልጆች ናቸው። ነገርግን ቢያንስ ከአማራ እና ከትግራይ ክልል የመጡ ወዳጆች አሏት። ይሁን... Read more »

ሰላም የመኖር ዋስታናችን ነው

“አሁን በአገሪቱ እየታየ ያለው ሁኔታ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ብዙ መልካም መልካም ነገሮች እያየን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህም ከዚያም የምናያቸው ግጭቶችና የሰላም እጦት ችግሮች ይህንን ደስታችንንና ተስፋችን እንዳናጣጥም አድርገውናል፡፡ የሰላም ጉዳይ ሁሉም... Read more »

ብሔራዊ ማንነትና አገራዊ አንድነት

‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ ሃሳብ ለ13ኛ ጊዜ ዛሬ በአዲስ አበባ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፉት ዓመታትም በተለያዩ ክልሎች መከበሩ ይታወሳል፡፡ በአገሪቱ ሲከበር የቆየው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለበርካታ ዓመታት... Read more »

አገራቱ በፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንባታ የልምድ ልውውጣቸውን ያጠናክራሉ

  አዲስ አበባ፡- ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን አጋርነት፣ በፌደራሊዝም ሥርዓት ትግበራ ላይ ጠቃሚ ምክረሃሳቦችን በመስጠት፣ የልምድ ልውውጥ በማድረግና ጥናቶችን በማካሄድ ወዳጅነታቸውን እንደሚያጠናከሩ መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የቤልጂየም እና ብራዚል አምባሳደሮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር... Read more »

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓሉ፡ • ዕርስ በዕርስ ለመተዋወቅና ባህልን ለማስተዋወቅ ዕድል ፈጥሯል • ተመሳሳይ ሰነድና የውይይት አቀራረብ አሰላችቷል

አዲስ አበባ፡- የብሔሮች፣ ብሕረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ህዝቡ ዕርስ በዕርሱ እንዲተዋወቅና ባህሉንም እንዲያስተዋውቅ ዕድል መፍጠሩን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡በየዓመቱ በተመሳሳይ ሰነድ ላይ እየተመሰረተና አንድ አይነት ውይይት እየተደረገ ሲከበር የቆየበት መንገድም አከባበሩን አሰልቺ ማድረጉን... Read more »

12ቱ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መሪ ቃሎች

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሚያዝያ 21 ቀን 1998 ዓ.ም ባካሄደው ሦስተኛ የፓርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ህገ መንግሥቱ የፀደቀበትን ቀን ተንተርሶ በየዓመቱ ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተብሎ... Read more »

አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ወቅታዊነትን መሰረት በማድረግ በሀገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጨፌ ኦሮሚያ ጽህፈት ቤት ባዘጋጀው 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ውይይት ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡... Read more »

ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች ዓይን

በአዲስ አበባ ከተማ ከቀናት በፊት በትምህርት ቤቶች፣ በክፍለ ከተሞችና በተለያዩ አደረጃጀቶች «በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት» በሚል መሪ ቃል 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነበር። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት የፀደቀበትን ቀን... Read more »