ለትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ተግባራዊነት የጋራ ርብርብ ያስፈልጋል

 በተለያየ ዘመን የኖሩ ፈላስፋዎች፣ የስነ ጽሁፍ ሰዎችና የትምህርት ባለሙያዎች፣ ፖለቲከኞች፣ ወዘተ ትምህርት ምንድ ነው? ለሚለው የተለያየ ብያኔ ሰጥተዋል፡፡ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትና የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ‹‹ትምህርት ማለት እጅግ ሃይለኛው አለምን የመቀየሪያ... Read more »

የምንሄድበት እንዳይጠፋን የመጣንበትን አንርሳ

መጣና መጣና ደጅ ልንጠና፤ መጣና ባመቱ፣ ኧረ እንደምን ሰነበቱ፤ ክፈት በለው በሩን የጌታዬን፤ ክፈት በለው ተነሳ፣ ያንን አንበሳ፤ ወዘተ… ከስጦታ በኋላ ደግሞ እዚህ ቤት፣ እዚህ ቤት ይግባ በረከት፣ የወፋፋ የወፋፋ፣ የወለዱት ይፋፋ... Read more »

ትውልድን በስነ ምግባር መቅረጽ ከሁሉም የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው!

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያየ ጊዜ ለሚሰማው የሰላም መደፍረስ አንዱ ምክንያት ተማሪው ከታች ጀምሮ በስነ ምግባር የታነጸና በምክንያት የሚያምን ካለመሆኑ ጋር የተያያዘ ነው። ተማሪውን በስነምግባርና በስነዜጋ ትምህርት ለመቅረጽ ከታች ጀምሮ ትምህርቱን ቀደም ሲል... Read more »

ሰሞነኛ ጸሐፊዎቻችን እና የሳምንታዊ ዘገባ መጽሐፎቻቸው

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ አንባቢያን፤ እንደምን ከረማችሁልኝ? ደግ እንግዲህ ሰላምታዬን አሳጥሬ ወደ አብይ ነገሬ ልግባና፤ ኪነ ጥበብ የአንድን ማህበረሰብ ባህል፣ እሴት፣ ታሪክና ሌሎች ዕሴቶች ባማረና በተዋቡ ቃላት በመከሸን ታዳሚ ሳይሰለቸው ሀሳብ የሚጋራበት... Read more »

በሥነ ምግባር የታነፀና ለህሊናው የሚያድር ዜጋ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

 የዓለም ዕድገት መሠረቱ ዕውቀት እንደሆነ አይጠረጠርም። የእውቀት መገኛ ማዕዱ ደግሞ ትምህርት ነው። ትምህርት በመደበኛና በኢመደበኛ መንገድ የሚቀሰም፤ የሚጠራቀምና መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል መንፈሳዊ ሀብት ነው። ይህ ሀብት ግለሰባዊ ይሁን እንጂ በአንድ በኩል... Read more »

መንግሥትና የግል ባለሀብቱ የሚፈተኑበት የሥራ ዕድል ፈጠራ!

የአንድ አገር ውስጥ የሥራ አጥ ቁጥር እያሻቀበ መሄድ ለመንግሥት ትልቅ ፈተና እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ።በሌላ መልኩ ደግሞ ይህን የሥራ አጥ ቁጥር ሥራ ለማስያዝ መንግሥት የሚያመጣቸው አዳዲስ አሠራሮች እና ዘዴዎች ወይም እቅዶች ለመንግሥትነቱ ዕድሜ... Read more »

ሙያውን እናክብር ለሕዝብም እንስራ!

 ‹‹ይገርማል ዛሬ በዚህች አገር በጋዜጠኛነት ሙያና በፖለቲካ ውስጥ እጁን ያላስገባ ማግኘት አይቻልም፤ ግን ለምን?›› እያልኩ ለጥያቄዬ መልስ ለማግኘት በሃሳብ ስማስን የጋዜጠኛነት ሙያ ትልቅ አደጋ እንደተጋረጠበት የሚጠቁም አንድ ፅሁፍ ጉግል ላይ አነበብኩ፡- ‹‹በጋዜጠኛነትና... Read more »

ቡናውን ከህገወጥ ግብይት መታደግ ሀገርን መታደግ ነው!

ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የምታገኝባቸውን ምርቶችና ፣ምርቶቹ የሚላኩባቸውን መዳረሻዎች ለማስፋት፣የምርት ጥራትና የመሳሰሉትን በማሻሻል ከምርቶቹ ተገቢውን የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጪ መላክ ብትጀምርም ፣አሁንም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት በኩል ቡና... Read more »

በፖለቲካ ፓርቲ መነገድ ይቁም

 ባሳለፍነው ሳምንት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ ቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ ህገመንግስቱ ባስቀመጠው መሰረት ላይ እንዲካሄድአቋም በመያዝ እንደ ድርጅትም ሆነ እንደ መንግስት ዝግጅት እንዲደረግ አቅጣጫ አስቀምጧል። ይሁን እንጂ በአገራችን የሚገኙ የፖለቲካ... Read more »

የእምነቱን አስተምህሮ በተግባር !

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የ1440ኛው ዓመተ ሒጅራ ዒድ አል-አድሃ ወይም ዒድ አል-ዓረፋ በእስልምና አስተምህሮት መሠረት ከሚከበሩት በዓላት አንዱ እና ትልቁ ነው። በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ልዩ እና ትልቅ ክብር ተሰጥቶት በዛሬው... Read more »