ገንዘቡ የት ገባ፤ ለምንስ ሳይሠራበት ቀረ?

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር አራተኛ ዓመት ስምንተኛ መደበኛ ጉባኤ ከጥቅምት 20 እስከ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በተካሄደበት ወቅት የክልሉ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2008 /9 በጀት ዓመት የፋይናንሺያልና... Read more »

የፓርቲዎቹ ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኝ ብዙኃን ዕይታ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ማክሰኞ ዕለት ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሸፋን አግኝቷል፡፡ ዋና ቢሮውን በኳታር ዶሃ ያደረገው አልጀዚራ ስለውይይቱ ባስነበበው... Read more »

ጠቃሚ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመለየት አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

እውቁ የሥነፅሁፍ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን «ፍቅርን ፈራን» በሚለው ግጥማቸው ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ አስቀድመው የተነበዩ ይመስላል፡፡ ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን፤ እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን፤  ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን፤ እኛነትን ትተን እኔነት ለመድን፤ አዎ... Read more »

አዲስ ዘመን ወደ ቀድሞ ዝናው

በኢትዮጵያ ህትመት ታሪክ በአንጋፋነቱ ይታወቃል፡፡ በርካታ ጸሐፍትንም አፍርቷል አዲስ ዘመን ጋዜጣ። አንዳንዶች የአገር ሃበት ፣አለፍ ሲልም ታሪክ ማጣቀሻ(ኢንሳይክሎፒዲያ) ሲሉ ባለውለታነቱን ይገልጻሉ። እንዲህ የተባለለት አዲስ ዘመን ጋዜጣ በውጫዊና ውስጣዊ ምክንያቶች ተነባቢነትና ተፈላጊነት አብሮት... Read more »

የተቀናጀ የፋይናስ አስተዳደር መረጃ ሥርዓትና የተቋማት ጉዞ 

መንግስት በየተቋማቱ የሚስተዋለውን የፋይናንስ አሰራር ችግር ለመፍታት በየጊዜው አዳዲስ አሠራሮችን በመዘረጋት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በተለይም ከ2004ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ተቋማት ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በመዘርጋት የፋይናንስ አሰራር... Read more »

የቫይረሱን ስርጭት የመከላከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ ሊጠየቁ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በየዓመቱ አዲስ በኤች. አይ.ቪ. ቫይረስ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመቀነስ እ.ኤ.አ በ2020 ለማሳካት የተያዙትን የሦስቱን ዘጠና ግቦች ከማሳካት አኳያ አስፈፃሚ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ ባለመሆኑ ሊጠየቁ እንደሚገባ የፌዴራል ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከላከልና... Read more »

ከቆዳ ውጤቶች ንግድ 13 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፡- በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ወደ ውጭ ከተላኩ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ምርቶች 13 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ ስርጃቦ ለአዲስ ዘመን... Read more »

እንቦጭንም ጥላቻንም

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አልፎ አልፎ ችግሮች ሲከሰቱ ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ችግሮች ቀላል የማይባል ቁሣዊና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አድርሰዋል፤በማድረስ ላይም ናቸው፡፡ የዜጎችም ህይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፡፡ የችግሮቹ መንስኤ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ በመሆኑ... Read more »

የፓርቲዎች ቁጥር መብዛት ማብቂያው እየተቃረበ ይሆን?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በሀገር ውስጥ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱት እና በውጭ ሀገራት ሆነው የተለያዩ የትግል አማራጮችን መርጠው ከነበሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከትናንት በስቲያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም በሀገሪቱ ያሉት ከ70 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው የወይጦ ግድብ ጥናት በቅርቡ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፡-29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባው የወይጦ ግድብ ዝርዝር ጥናት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና... Read more »