የደመናው ሰዓሊ

ሌላው በዚህ ሳምንት የሚታወሱት ሰው ደግሞ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ናቸው፡፡ አርቲስቱ ያረፉት ልክ በዛሬዋ ቀን ከአሥርት ዓመታት በፊት ሚያዚያ 2 ቀን 2004 ዓ.ም ነው፡፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም... Read more »

የበጋው መብረቅ

ይህ ሳምንት አንድ ታላቅ ጀግና ያስታውሰናል። በፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ የአገራቸውን ነፃነት ለማስጠበቅ የተዋጉና በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ውስጥ ደማቅ ስም ያላቸው ጀግና ናቸው ።በተለይም አገራዊ አንድነት በማጠናከር የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነበር። ኢትዮጵያን... Read more »

የዶክተር ዐቢይ አሕመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት

 ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት በዚሁ በመጋቢት 24 ቀን የተከናወነው የዶክተር ዓቢይ በዓለ ሲመት ነው። የዶክተር ዐቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መምጣት የኢትዮጵያን የፖለቲካ እንቅስቃሴ አዲስ ድባብ አላበሰው። ‹‹ፖለቲካና ኤሌክትሪክን በቁሩ›› ይባል የነበረው ተቀየረ።... Read more »

የኢትዮጵያውያን አሻራግድብ ጅማሮ

የዚህ ሳምንት ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በአንድ ቀን ሁለት ክስተቶች ላይ ያተኩራል፤መጋቢት 24 ላይ። ክስተቶቹ የሰባት ዓመታት ልዩነት አላቸው። የመጀመሪያው ክስተት ኢትዮጵያውያን በአንድ ሳምባ የተነፈሱበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት... Read more »

 ወታደር፣ ግዛት አስተዳዳሪውና ዲፕሎማቱ  – (ልዑል ራስ መኮንን )

የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የንጉሥ ሣህለሥላሴ የልጅ ልጅ ናቸው። የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአክስት ልጅ ናቸው። እኚህ ሰው የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ አባት ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል። ራስ መኮንን ወልደሚካኤል በዚህ ሳምንት... Read more »

ቀደምቱ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ

ሌላኛው በዚህ ሳምንት ልናስታውሰው የሚገባ ጉዳይ በአገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስኳር ፋብሪካ ነው። በኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውና በሆላንዱ ኤች.ቪ.ኤ ኩባንያ የተገነባው ይህ ፋብሪካ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ይባላል። ፋብሪካው ከ68 ዓመታት... Read more »

ጀግናው ደጅአዝማች ዑመር ሰመተር

 ጀግናው ደጃችማች ዑመር ሰመተር ሌላው የሳምንቱ በታሪኩ አምድ ርእሰ ጉዳያችን ናቸው። እኚታ ታላቅ የአገር ባለውለታ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በዚህ ሳምንት መጋቢት 6 ቀን 1936 ዓ.ም በመሆኑም ነው ልናስታውሳቸው የወደድነው። ዑመር ሰመተር... Read more »

የዲፕሎማሲው አባት – ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ

 በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ ይነሳል። በውጭ ግንኙነት በሰሩት ሥራ በተደጋጋሚ ይመሰገናሉ። ንጉሡ እሳቸውን ቢሰሙ ኖሮ ለውድቀት አይዳረጉም ነበር ሲሉ በርካቶች ይናገሩ ነበር ይባላል። እኚሁ የዲፕሎማሲ አባት የባለፈው ዓመት የበጎ ሰው... Read more »

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል አጀማመር

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ በፈረንጆቹ ማርች 8/ በአለም አቀፍ እና በኢትዮጵያም ሰሞኑን ተከብሯል።በአለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ መፈክር ነው የተከበረው ። ቀኑ የሚከበርበት ዓላማ... Read more »

ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ መግባት ሲታወስ

ወረርሽኙ በዓለም ከ6ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ሀገራችንንም ከ7 ሚሊዮን 480 ሺ በላይ ዜጎቿን ነጥቋል፤ የስነ ልቦና፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውሱ ከፍተኛ ነበር፤ የዓለምንም የሀገራችንንም ኢኮኖሚ በእጅጉ ተፈታትኗል፤ ኮቪድ 19። በበሽታው የሚያዙ ሰዎችን... Read more »