ግንቦት 20 ከዜና ወደ ታሪክ

ከዛሬ አራት ዓመት በፊት ግንቦት 20 ዜና ነበር። እነሆ ዛሬ ታሪክ ሆኗል። ታሪክ ደግሞ የዛሬ ሳይሆን የትናንት ክስተት ነውና ግንቦት 20 ታሪክ ሆኖ ‹‹እንዲህ ሆኖ ነበር›› ልንለው ነው። ቀደም ባሉት ሳምንታት እንዳልነው... Read more »

የጦር መኮንኖችን የበላው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

ባለፈው ሳምንት ግንቦት ሰባትን አስታውሰናል። የግንቦት ወር የኢህአዴግና የደርግ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል። ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ብዙ ወጣቶች የተጨፈጨፉበት የዘመነ ኢህአዴግ ምርጫ የተደረገበት፣ ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም በደርግ ላይ... Read more »

የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ከአገር መውጣት

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት ደግሞ ከዚሁ ከግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም ክስተት የቀጠለው የደርግ ጣጣ ነው። ኮሎኔል መንግሥቱ ከግንቦት ስምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ቢያመልጡም፤ ከሁለት ዓመታት በኋላ ከመጣባቸው አውሎ ነፋስ ግን ማምለጥ... Read more »

ከሕዝብ ጎን የቆሙት ባለሙያ

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሕልፈተ ሕይወት ነው። የእርሳቸው ታሪክም ከኢሕአዴግ ጋር ይገናኛል። በነገራችን ላይ የግንቦት ወር የኢሕአዴግ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል። ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረበት፣... Read more »

ግንቦት ሰባት በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ

ልክ በዛሬዋ ዕለት እሁድ እና በዛሬዋ ቀን ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ነበር ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ምርጫ ያደረገችው። ምርጫ 97 እየተባለ ሁሌም ይጠቀሳል። ይህ ምርጫ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። ስለምርጫ... Read more »

ዳግማዊው ድል

ባለፈው ሐሙስ የአርበኞች ቀንን አክብረናል። ይህ የአርበኞች ቀን በጀግኖች አባቶቻችን ተጋድሎ ዳግም የተገኘ ድል ነው። በዓድዋ ጦርነት ሽንፈት የተከናነበው ጣሊያን ለ40 ዓመታት ያህል ዝግጅት አድርጎ ዳግም ወረራ ፈጽሟል። ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በለመዱት የጀግንነት... Read more »

የብዙዎችን መብት ያስከበረው ቀን

 ይህ ቀን የተለያዩ ስያሜዎች አሉት:: የላብ አደሮች ቀን፣ የወዝ አደሮች ቀን፣ የሠራተኞች ቀን እየተባለም ሲገልጽ ኖሯል:: የሁሉም ቃላት ትርጉሞች ተመሳሳይና የኢንዱስትሪ ሠራተኛውን የሚመለከቱ ናቸው:: በብዛት የላብ አደሮች ቀን በመባል የሚታወቅ ቢሆንም፣ በተለይ... Read more »

የሙዚቃው ንጉሥ

 የዚህ ሰው ነገር ይገርማል! አስገራሚነቱ ከውልደቱ ይጀምራል። የተወለደው በዕለተ መስቀል መስከረም 17 ቀን 1933 ዓ.ም ነው። ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደግሞ የፋሲካ በዓል ዕለት ሚያዝያ 11 ቀን 2001 ዓ.ም ነው። የዚያን ዓመት... Read more »

መምህር፣ ተርጓሚ፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ

 ከልጅነቱ ጀምሮ ጎበዝ ተማሪ ነበር። በ1948 ዓ.ም ከተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ሲመረቅ አንደኛ በመውጣት የከፍተኛ ማዕረግ ተሸላሚ ሆኖ ነው። የከፍተኛ ውጤት ባለቤት በመሆኑ በዚያው በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት መምህር ሆኖ ተቀጠረ። የውጭ... Read more »

የኮሪያ ዘማች

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ / ስለ ኮሪያ ዘማቾች በሰራው ዜማ ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ማለቱ ይታወቃል። የዚህ ሳምንት ሌላኛው ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ ወደ... Read more »