“አገራችን ሆይ! አገር ስጭን?”

“እንቆቅልሽ/ህ ? ” እንቆቅልሽ/ህ ከአገራዊ የሥነ ቃል እሴቶቻችን መካከል አንዱና ተወዳጅ ጨዋታ ነው። ዕድሜና የፆታ ልዩነት ሳይገድበው በተወሰኑ ሰዎች መካከል የሚከወነው ይህ የፉክክር ጨዋታ ከጊዜ ማሳለፊያነቱ ይልቅ አመራማሪነቱና አስተማሪነቱ ይበልጥ የጎላ ነው።... Read more »

ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተላብሰን በአፍሪካዊ ማንነት ጉባኤውን እናድምቅ

ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተላብሰን አፍሪካዊ ማንነት አጉልተን ስለአፍሪካ ሊመክሩ የመጡ የአፍሪካ መሪዎች ለመቀበል መሰናዶ የጨረስንበት ወቅት ላይ ነን:: መዲናችን የአፍሪካ መዲናነቷን የሚመጥን ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቃ የእንግዶቿን መምጣት እየተጠባበቀች ትገኛለች። ኢትዮጵያውያን እንግዶቻቸውን በእቅፍ አበባ፣... Read more »

አፍሪካውያኑ መማክርት በአፍሪካዋ መዲና

የአፍሪካ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመገኘት፣ ጉዳያቸውን በጋራ ለማየት፣ ለመምከርና የጋራ ግንዛቤን ለመያዝ ወደ ምድረ ቀደምትዋ አገር፣ ኢትዮጵያ ለመምጣት የዝግጅታቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። የአፍሪካ መዲናዋ... Read more »

አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ መዲናችሁ በሰላም መጣችሁ!

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚካሄድ ነው፤ የመጀመሪያው በኅብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ በጥር ወይም በየካቲት ወር ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው አገር አስተናጋጅነት የሚካሄድ ነው።... Read more »

ከስሜት ነባራዊ ሁኔታ ይቅደም

አንዳንድ ጊዜ እንደ ዘበት በአንድ አጋጣሚ በህይወታችን ገፅ ላይ የተፃፈ፣ የተከተበ፤ ሁነት፣ ገጠመኝ፣ ሀሳብ አልያም እውቀት በክፍል ከቀሰምነው ቀለም ይደምቃል። ግዘፍ ይነሳል። የዛሬ አጀንዳዬን ርዕስ የሰማሁበት አጋጣሚ ከ25 አመታት በኋላም ትላንት የሆነ... Read more »

የባህል፣ የግብረገብና የማሕበራዊ ሚዲያው ቱማታ

መደላድል፤ “ቱማታ” የሚለው ነባር ቃል ለብዙዎቻችን ቤትኛ መሆኑ ባይዘነጋም ከሦስት ያህል የመዛግብተ ቃላት ፍቺዎቹ መካከል ለዚህ ጽሑፍ ዐውድ የተመረጠው አንዱ ድንጋጌ እንዲህ የሚል ነው፡- “ቱማታ፡- ፍጅት፣ መደበላለቅ፣ እርስ በእርሱ መደባደብ፣ ወይንም በጦር... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት ሰባተኛው ስህተት ጅማሬ

ጁንታው ከመነሻው ጀምሮ ህልሙ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያልተቧጠጠው ተራራ፤ ያልሸረበው ሴራ፣ ያላጠመደው የተንኮል ወጥመድ እና ያልተከለው የሰላም እና የእድገት ተጻራሪ ጋሬጣ የለም። ጁንታው ከፍጥረቱ ጀምሮ ያለማጋነን አንድም ቀን ትክክል የሆኑ... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት የክህደት ጉዞ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ

አሸባሪው ሕወሓት እንደ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ለትግራይ ሕዝብ የመከራና የሰቆቃ ምክንያት ከሆነ ሰነባብቷል። ድርጅቱ በባህርይው ሰጥቶ በመቀበል በመቻቻል በመነጋገር መርህ የማያምን ሁልጊዜ በበላይነት ሌሎችን በመግዛትና በመጨቆን በዘረፋ መኖር የሚፈልግ ነው። አገርንና... Read more »

“መርከብ ላይ ተቀምጠን ጀልባ ለመስራት ማሰብ ማነስ ነው”

ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ አስደንጋጭ ፣ አሳዛኝ ፣ ልብ ሰባሪ፣ ተስፋ አጨላሚ የሆነ በርካታ መከራዎችን አልፋ እዚህ ደርሳለች። ከእንግዲህስ አገር ሆና መቆም አትችልም የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ያደረጉንን ብዙ ቀውሶችም ተሻግራለች። ኢትዮጵያን እራሳቸው... Read more »

የታደሰው የአዲስ አበባ ምልክት

አንዲቱ ብዙነሽ፤ “ምልክቴ” የምትለው ማዘጋጃ ቤቷ የታደሰላትን መዲናችንን እንኳን ደስ ያለሽ በማለት ወደ ርዕሰ ጉዳያችን እንዘልቃለን። አዲስ አበባን የእኔ የሚሏትና የእኛ የሚሏት ብዙዎች ናቸው። የዕድሜ በረከቷ የ135 ዓመታት ጣሪያ የነካውን ይህቺን ከተማችንን... Read more »