ዕውነቱ እማን ዘንድ ነው?

መንግስት በከተማዋ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለማቃለል በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሰው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ቢሆንም የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው ቤቶችም ይህ ነው የማይባል ጥቅምን ሳያበረክቱ እንዳላለፉ... Read more »

የተከሰሰ ዋስ ሊያነሳቸው የሚገቡ ሕጋዊ መከራከሪያዎች

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የዋስትና ዓይነቶች ባለፈው ሳምንት ጽሑፋችን ስለ ዋስትና እና ልዩ ባህርያቱ በዝርዝር አንስተን ሰፊ ግንዛቤ ማግኘታችን ይታወሳል። በዚህኛው ጽሑፋችን ደግሞ ዋስ በባለገንዘቡ ተከሶ ለፍርድ በሚቆምበት ወቅት ሊያነሳቸው የሚገቡ... Read more »

‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…›› (ካለፈው የቀጠለ)

 መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…›› በሚል ርዕስ ዘገባ መስራታችን ይታወሳል። ዘገባው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጌሴም ኮንስትራክን ግንባታና ግብዓቶች ምርት ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር... Read more »

‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…››

መንግስት ከማህበራዊ መሠረቶቹ መካከል አንዱ የሆነውን ሕዝብ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ብሎም ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት በማስመዝገብ ከድህነት አዘቅት ውስጥ ለመውጣት በነደፈው የኢኮኖሚ ፖሊሲና ስትራቴጂዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ቁልፍ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በርካቶች ተደራጅተው የራሳቸውንና... Read more »

በአጭር የተቀጨ ሕልም

ለእግሮቹ ጫማ ያላማረው፣ ታርዞ ያልለበሰ፣ ከዕለት ጉርሱ ቀንሶ እየሰጠ እርሱ ያልተቋደሰውን የቀለም ገበታ ለልጁ አዕምሮ የቸረ ቤተሰብ ሕይወቱ ሊለወጥ የሚችለው የአብራኩን ክፋይ በማስተማሩ እንደሆነ ስለሚገነዘብ ልጆቹ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሲቀላቀሉ ደስታው... Read more »

ከአገር መስዋዕትነት ወደ በረንዳ አዳሪነት

አንድን ቤት ለሁለት በከፈለው በኢትዮ ኤርትሪያ ጦርነት መንግስት ያደረገውን ጥሪ ተቀብለው በባድመ ግንባር ሲዋጉ መቆየታቸውን የዛሬው የፍረዱኝ ባለጉዳያችን ወታደር አያልነህ አበባው የኋሊት በትዝታ ነጉደው ያስታውሳሉ። በጦርነቱ አንደኛው ወገን አሸናፊ ነው የሚል የጀግና... Read more »

ድንገተኛ ወራሽ

ሠዎች በምድር ቆይታቸው ትዳር መሥርተው፣ ልጆች ወልደውና ከብደው ንብረት አፍርተው ይኖራሉ። ታዲያ የሕይወት ዑደት ነውና ሞት ሲመጣ አብረው ብቅ የሚሉ ብዙ ድብቅ ጉዳዮች የበርካቶችን በር ሲያንኳኩ ይስተዋላል። በተለይም ብዙ ጊዜ የሚነሱት የውርስ... Read more »

የተቀማ ጩኸት

ትከሻቸው ላይ ጣል ባደረጉት ሻርፕ በአንድ እጃቸው ዓይናቸውን አበስ የሚያደርጉት እናት በሌላኛው ደግሞ ፌስታል ሙሉ የሰነድ ማስረጃዎችን ይዘዋል። ማስቀመጫ እንደሌላቸው የሚያመላክተው አያያዛቸው ለሚመለከታቸው ምነው ጎናቸውን ከሚያሳርፉበት ቢያስቀምጡት? የሚል ጥያቄ አዘል ሐሳብን ማጫሩ... Read more »

ቤት ነጥቆ፤ ምትክ ቤትም ነፍጎ – ፍትህ ወዴት ?

60ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚጠጉት አባት አቀርቅረው ሲራመዱ አንገታቸውን ሰበር ያስደረገ ችግር እንዳጋጠማቸው መገመት ይቻላል። ወዳለሁበት እየቀረቡኝ ሲመጡ ወረቀቶች የታጨቁበት ሰነድ ማስቀመጫ ላስቲክን በቀኝ እጃቸው ጠበቅ በማድረጋቸው አያያዛቸው ምን ያክል አስፈላጊ ነገር ቢሆን... Read more »

‹‹ምዝበራ›› የፈተነው የቤተክርስቲያን አስተዳደር

አንድን ዜጋ በሥነምግባርም ሆነ በአዕምሮ ማጎልበትና ለቤተሰቡ፣ ለማሕበረሰቡ ብሎም ለአገር አምራችና ጠቃሚ እንዲሆን በሚደረገው የግንባታ ሒደት ቤተዕምነቶች ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ የተለያዩ የማሕበራዊ ሣይንስ ምሁራን ያስቀምጣሉ:: ሆኖም ግን ይህ መሆን የሚችለው ተቋማቱ... Read more »