በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ዘርፍ አሁንም የመሪነቱን ሚና ይዞ ቀጥሏል። በ2015 በጀት ዓመት ስድት ወር በዋና ዋና ማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈጻፀም ላይ በተደረገ ውይይት ግብርናው በተሻለ አፈፃፀም ላቅ ያለ... Read more »
ከያዝነው ከጥር ወር መግቢያ ጀምሮ የአፈርና ጥበቃ የተፋሰስ ልማት ሥራ በመላ ሀገሪቱ ተጠናክሯል:: ከሁለት ወራት በኋላ ለሚጀመረው የበልግ ግብርና ሥራ ዝግጁ ለመሆን ከወዲሁ የተፋሰስ ልማት ሥራ በርብርብ መጠናከር እንዳለበትም የዘርፉ ባለሙያዎች ምክረ... Read more »
ግብርና በኢትዮጵያ ጉርስም፣ ልብስም፣ ህልውናም ነው በሚል ይገለፃል። ይህም የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ በምግብ እህል ራስን ከመቻል ባለፈ በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊ ሕይወት እድገት ውስጥ ያለውን ላቅ ያለ ሚና ያመለክታል። በኢትዮጵያ ለሀገር ኢኮኖሚ... Read more »
በኢትዮጵያ የምርትና ምርታማነት ጉዳይ ሲነሳ ግብርናን ማዘመን ቀዳሚ ጉዳይ ሆኖ ሲጠቀስ ቆይቷል። ለዚህም ምክንያቱ በበሬ ጫንቃ አርሶ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንዲሁም በአጠቃላይ ሀገር ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ልታገኝ ስለማትችል ነው። ከግብርናው የሚጠበቀውን ለማግኘት... Read more »
በሀገራችን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ ሥራዎች መካከል አንዱ የተፋሰስ ልማት መሆኑ ይታወቃል። የተፋሰስ ልማት መካሄድ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። ልማቱ እንደ ኮንሶ ባሉ አንዳንድ ማኅበረሰቦች ዘንድ ባሕል ተደርጎ ሲሠራበት የኖረ ሲሆን፣ በሌሎች... Read more »
ግብርናው አሁንም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፊ ድርሻ ይዞ ይገኛል። መንግስትም ለእዚህ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው። የምግብ ዋስትናን እንዲሁም የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ ከግብርናው ዘርፍ የወጪ ንግድ ይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን የሚደረጉ ጥረቶች... Read more »
የስምጥ ሸለቆ አካባቢዎችን መሠረት አድርጎ የዛሬ አራት አመት በሶስት ሺ 500 ሄክታር መሬት ላይ የተጀመረው ሀገራዊ የስንዴ ልማት አካል የሆነው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ባለፈው የምርት ዘመን በበጋ መስኖ ስንዴ... Read more »
ዶክተር አበራ ደሬሳ ሙሉ የሥራ ዘመናቸውን ያሳለፉት በግብርናው ዘርፍ ውስጥ ነው። ትምህርታቸውም ከዘርፉ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ለሙያው ክብር አላቸው። በግብርናው ዘርፍ ሥራ የጀመሩት ከታች አንስቶ ሲሆን፣ በምርምር ዘርፍ ከረዳት እስከ ከፍተኛ ተመራማሪነት፣... Read more »
በአራት አመታት ጊዜ ውስጥ 20 ቢሊየን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል ዓላማ በማድረግ በመላ አገሪቱ የተከናወነው የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 25ቢሊየን ችግኞችን በመትከል ከእቅድ በላይ በመፈጸም ስኬት ማስመዝገቡ ይታወሳል። ይህ ስኬት በአገር ደረጃ... Read more »
አካባቢው ነፋሻማና ቅዝቃዜውም አጥንት ሰብሮ የሚገባ የሚባለው አይነት ነው። በሰፋፊ ማሳዎች ላይ የለማ አዝመራ ይታያል። አዝመራው ቀልብን በእጅጉ ይስባል፤ ከስንዴ ማሳው ከፊሉ ቢጫ ሆኖ ይታያል፤ ይሄ ሊታጨድ የደረሰው ነው። የተቀረው ደግሞ አረንጓዴ... Read more »