
አቶ ብርሃኑ ሞላ ከቀድሞው የአየር ኃይል አባላት አንዱ ናቸው ።የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም ያደጉትም ሆነ የተማሩት በአዳማ ከተማ ነው ።ከልጅነታቸው ጀምሮ አገራቸውን በውትድርና የማገልገል ፍላጎት ስለነበራቸው በ1970ዎቹ አጋማሽ በበረራ ኢንጅነሪንግ ዘርፍ... Read more »

ከተወለዱባት ሀዲያ አካባቢ ከሚገኝ የገበሬዎች መንደር የተገኙት ዶክተር መለሰ ማሪዮ በልጅነታቸው የእውቀት ቀንድ የተባሉ ጎበዝ ተማሪ ነበሩ። በወቅቱ 12ኛ ክፍልን ጨርሶ ዩኒቨርሲቲ መግባት እንደ ብርቅ የሚታይበት ጊዜ ስለነበር አብረዋቸው ከተፈተኑት ሶስት መቶ... Read more »

አንድ አገር ሁለንተናዊ እድገት ሊኖረው የሚችለው ብቁ የሰው ኃይል ሲኖረው እንደሆነ ይታመናል። ብቁ የሰው ኃይል ለማግኘት ደግሞ ትምህርት ግንባር ቀደሙ መሣሪያ ነው። ትምህርትን በተሻለ ጥራት መስጠት ሲቻል፤ የአገሪቱን ራዕይ በቀላሉ ለማሳካት አያዳግትም።... Read more »

የሆርቲካልቸር ዘርፍ በተፈለገው መጠን እና በጥራት የሚመረት ከሆነ አንደ አገር ለውጭ ገበያ በመቅረብ የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኝ ዋንኛ ምርት ነው። ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ለዜጎች የሥራ እድልን በመፍጠር ረገድ የሚጫወተው ሚና ላቅ ያለ... Read more »

የአፍሪካ ኅብረት መቋቋምን ከወጣትነት ጀምሮ ሲከታተሉት አድገዋል። አፍሪካ አንድነት ድርጅት ቻርተር ሲፈራረሙ በአካል ቆመው ታዝበዋል። ደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ ደግሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሠረት በአካል ተገኝተው ታዛቢ ነበሩ። በወጣትነት ዘመናቸው በጋዜጠኝነት አገልግለዋል።... Read more »

የውሃ መገኛ ቦታው የተለያየ ነው፡፡ በከርሰ ምድርም ሆነ በገጸ ምድር ያለውን ውሃ አገራት እንደየፍላጎታቸውና እንደማልማት አቅማቸው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል፡፡ እንደዛ በማድረግም የዜጎቻቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃና የኢነርጂ ፍላጎት ለማሟላት በብርቱ ሲታትሩ ይታያሉ፡፡ ኢትዮጵያ ምንም... Read more »

የዛሬ የዘመን እንግዳችን አቶ መኮንን እሳቱ ሚካኤል ይባላሉ። አቶ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ በነበሩበት ወቅት ብሔራዊ ውትድርና ዘመቻን በመሸሽ፤ ወደ ኬኒያ ተሰደዱ። ከኬኒያ ወደ እንግሊዝ ሀገር በመሄድ... Read more »

በዩኒሴፍ ለ14 ዓመታት አገልግለዋል። በተለይም አፍጋኒስታን በጦርነት ውስጥ ሆነው የፕሮጀክት ማናጀርና የሴኪዩሪቲ ኃላፊነታቸውን ለሰባት ዓመት ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳይሉ፤ ሕይወታቸውን ጭምር አስይዘው ሠርተዋል። ሰብዓዊ መብት እንዲረጋገጥ ብዙ ለፍተዋልም። በካናዳ ፐብሊክ ሄልዝ ኤጀንሲ ውስጥ... Read more »

ዶክተር አራርሶ ገረመው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በኮፕሬቲቭ ዴቨሎፕሜንት ኤንድ ሊደር ሺፕ አግኝተዋል፡፡ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሊደር ሺፕ በአሜሪካን ቪዥን ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል። እንዲሁም በሥነ መለኮት ትምህርትም የመጀመሪያ... Read more »

ለሀገር ሰላምና ልማት አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰው ናቸው የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፡፡ ትውልዳቸውም ሆነ እድገታቸው በቀድሞ አጠራር ኢሉባቦር ጠቅላይ ግዛት ሴሪናገባ አውራጃ አልጌ ሳቺ ወረዳ ሲሞቦና ገልጂ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና... Read more »