«በዓባይ ፕሮጀክት የታየው ትብብር የባሕር በር ተጠቃሚነትን በማረጋገጥም ሊደገም ይገባል» ሽብሩ ማሞ በታንዛንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር

አዲስ አበባ፡- በዓባይ ግድብ ፕሮጀክት ላይ የታየውን የትብብር መንፈስ በተመሳሳይ መልኩ የባሕር በር ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ረገድ ሊደገም እንደሚገባ በታንዛንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ አስታወቁ። አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

 አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል፡፡ ጠንካራ ፉክክር ሲያስተናግድ የቆየው ይህ የቡጢ ቻምፒዮና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ቦክሰኞች እንደሚመረጡበት ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡... Read more »

በቢሾፍቱ ከተማ ዲጂታል የአድራሻ  ሥርዓት ተተገበረ

ቢሾፍቱ:- በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ዲጂታል የአድራሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ተጠናቆ በቢሾፍቱ ከተማ ተግባራዊ መደረጉን የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ትናንት አስታወቀ። የዲጂታል ሥርዓቱን ያስጀመሩት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በመርሐግብሩ ላይ እንደተናገሩት፤... Read more »

 የዲፕሎማሲ ስኬታችንን የበለጠ ለማጎልበት

በዓለማችን የሚገኙ ሀገራት ፈርጀ ብዙ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በማድረግ የጋራ ጉዳዮቻቸውን ይከውናሉ፤ አለመግባባት ሲፈጠርም በውይይትና በድርድር ይፈቱታል፡፡ ሁልጊዜ የዲፕሎማሲ ሥራ ስኬታማ ላይሆን ስለሚችል ወደ ጦርነትም የሚገቡበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፡፡ ከጦርነት በኋላ የሰላም መፍጠሪያው... Read more »

 ፕሬዚዳንት ባይደን 1.2 ቢሊዮን ዶላር የተማሪዎችን ዕዳ ሰረዙ

በጋዜጣው ሪፖርተርየባይደን አስተዳደር 153 ሺህ ተበዳሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 1.2 ቢሊዮን ዶላር የትምህርት ዕዳ መሰረዙን አስታወቀ። የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ ቀደም ከ40 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ አሜሪካውያን የትምህርት ዕዳቸውን ለመሰረዝ ፕሬዚዳንት ባይደን አቅርበው... Read more »

ድርጅቱ ከሆስፒታሉ ውጪ ለሚገኙ ሴቶች የድጋፍ አቅርቦቱን እንደሚያሰፋ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የሴቶች ጤና ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በቀጣይ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውጪ ለሚገኙ ሴቶች የድጋፍ አቅርቦቱን እንደሚያሰፋ አስታወቀ፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በማህጸንና ጽንስ ትምህርት ክፍል ሐኪሞች የተቋቋመው የሴቶች... Read more »

 የትዝታ ገጾች

ከአስር አመት በኋላ መኝታ ክፍሌ አልጋ ውስጥ ያስቀመጥኩትን የወረቀት ፋይል አገላብጣለሁ። ዩኒቨርሲቲ እያለሁ የማነባቸውን መጽሐፍቶች፣ የተማርኩባቸውን አንዳንድ ደብተሮች እያየሁ የትዝታ አለንጋ ገረፈኝ። ከዩኒቨርሲቲ ከወጣው ጀምሮ እጄን ወደ አልጋዬ ሰድጄ አላውቅም። ዛሬ ምን... Read more »

በትግራይ ከ50 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በመስኖ ለምቷል

አዲስ አበባ፡- በክልሉ 50 ሺህ 200 ሔክታር መሬት በመስኖ መልማቱን የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አሳወቀ፡፡ ስምንት መቶ ሔክታር መሬት ላይ ስንዴ እየለማ ነው። በቢሮው የሆርቲካልቸር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በሪሁን... Read more »

 ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ ትቀጥላለች

ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ፡፡ 25ተኛው የናይል ቀን በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ... Read more »

 የማዕድን ሀብትን የሀገር ኢኮኖሚ አውታር የማድረጉ ጥረት

ኢትዮጵያ በርካታ የማዕድናት ሀብት ካላቸው የአፍሪካ ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። በተለይም ወርቅና ፕላቲኒየም የመሳሰሉ የከበሩ ማዕድናት መገኛ እንደሆነች ይጠቀሳል። ከወርቅና የከበሩ ማዕድናት ተጨማሪ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የኢንዱስትሪ ግብዓት... Read more »