
19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና በስኮትላንድ ግላስኮ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ይካሄዳል፡፡ የአጭርና መካከለኛ ርቀት ሩጫ እና የሜዳ ተግባራት ፉክክሮች በሚስተናገዱበት ቻምፒዮና በርካታ የኦሊምፒክ፣ የዓለም ቻምፒዮና እንዲሁም የውድድሩ የቀድሞ ባለድሎች ይሳተፉበታል፡፡ በዚህ... Read more »

የቻይና አየር መንገዶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ሳምንታዊ በረራ ወደ 50 እንዲያሳድጉ ፈቃድ እንደሚሰጣቸው የአሜሪካ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። ለቻይና አየር መንገዶች የተፈቀደው ሳምንታዊ የበረራ ቁጥር ከኮቪድ 19 በፊት ከነበረው ጋር ሲነጻጸር አንድ ሦስተኛው... Read more »

እሥራኤልና ሃማስ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ። የእሥራኤልና ሃማስ አመራሮች ከኳታር እና አሜሪካ አደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ግን በተመሳሳይ ከተማ (ዶሃ)... Read more »

ከመጀመሪያ ደረጃ ተማሪነቷ ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ እስክትወጣ ድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፋለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ተመርቃለች። ዛሬም ቢሆን የችግሩ ዓይነት ይለይ እንጂ ፈተና ላይ ናት። ዓይነ ሥውሯ መስከረም መኩሪያ፣ ሥራ ለማግኘት... Read more »

ስውር እጅ፣ ለማንም ሰው የማትታይ፤ አርበኛውን በጥበብ መንፈስ የምትሰውር። ይህቺ ምትሀት በኢትዮጵያ አርበኞች ዘንድ ነበረች። ለመሆኑ ማናት?፤ እስቲ ለአፍታ እናሰላስላት…በዓድዋ ጦርነት፤ በዱር በገደሉ ሁሉ እየገባች ከአርበኛው ጋር ወድቃ ስትዋደቅ፤ ወግታ ስታዋጋ የነበረችው... Read more »

ጎረቤታሞቹ ወይዘሮ ፋጤና ወይዘሮ ይመናሹ በጉርብትና ረጅም ጊዜ በመቆየታቸው አንዳቸው የሌላኛቸውን ገመና እስከመሸፈን ደርሰዋል። መኝታ ብቻ ነው የሚለያቸው። አንዷ ቤት ቁርስ ከተበላ፣ ሌላኛዋ ጋር ደግሞ ምሳ ይበላል። እራቱም እንደሁኔታው በአንደኛው ቤት ይሆናል።... Read more »
በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ በርካታ ተግባራትን ያከናውናሉ። እነዚህ ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በማገዝና በመጠበቅ እረገድ የሰሩት ስራ የአምራችነት አቅማቸውን አሳድጎ የምጣኔ ሀብት እድገታቸው ዘላቂ እንዲሆን አስችሎታል። ለማይናወጥ... Read more »

የዓድዋ ድል በየዓመቱ ሲከበር ሁሌም ለኢትዮጵያ የአሸናፊነትና የደስታ፤ ለጣሊያን ደግሞ የተሸናፊነትና የሀዘን ጊዜን የሚያስታውስ ነው። በኢትዮጵያውያኑና በመላ ጥቁር ሕዝቦች ዘንድ የዓድዋ ድል የሚንቦገቦግ የነጻነት ቀንዲል ሲሆን፣ ለጨቋኞችና ለቅኝ ገዢዎች ግን የመሸነፍን መራር... Read more »

ከቀናት በኋላ ታላቁ የአፍሪካውያን ብሎም የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ በዓል በአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ይከበራል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ጥቂት የማንባል አያቶቻችን የሰሩትን ታላቅ ገድል በአግባቡ ማወደስ አቅቶን፤ በበዓሉ አከባበር ዙሪያ... Read more »

የስፖርቱን ዓለም ከሚያደፈርሱና ንጹህ የውድድር መድረኮችን ከሚያራክሱ ጉዳዮች መካከል አንዱ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት ጉዳይ ነው። የማይገባ ዝና ለማግኘት በሚደረግ አቋራጭ መንገድ በጥረታቸው ጠንካራ ተፎካካሪ የሆኑ ስፖርተኞችን ዕድል ከመዝጋት ባለፈ የስፖርት ተአማኒነትንም... Read more »