ዘነቡ ገሰሰ – የራስ ቴአትር አምባሳደር

ስለ ራስ ቴአትር ስታወራ ስሜታዊ ትሆናለች:: ቤቱን ትወደዋለች:: ከሕይወቷ አብዛኛውን ክፍል የሙያዋን ደግሞ ሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያሳለፈችበት ቤትም ነው:: ራስ ቴአትር የፍቅር ቤት ነው ብላ ነው ማውጋት የምትጀምረው:: ይህንንም ሁሉንም ቃለ... Read more »

የብዙዎችን መብት ያስከበረው ቀን

 ይህ ቀን የተለያዩ ስያሜዎች አሉት:: የላብ አደሮች ቀን፣ የወዝ አደሮች ቀን፣ የሠራተኞች ቀን እየተባለም ሲገልጽ ኖሯል:: የሁሉም ቃላት ትርጉሞች ተመሳሳይና የኢንዱስትሪ ሠራተኛውን የሚመለከቱ ናቸው:: በብዛት የላብ አደሮች ቀን በመባል የሚታወቅ ቢሆንም፣ በተለይ... Read more »

“ፍቼ ጫምባላላ” ባህላዊ ምሰሶ

ሀዋሳ ከወትሮው በተለየ መንገድ ደማቅ ሆናለች። ምክንያቱ ደግሞ በየዓመቱ ተከብሮ የሚውለውን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ክብረ በዓልን አስመልክቶ ነው። ወጣቶች፣ እናቶችና ሽማግሌዎች የማኅበረሰቡን እሴቶች የሚገልፁ አልባሳት፣ የፀጉር አሠራር፣ ምግቦችና ጭፈራዎች... Read more »

ዝግባው አቶ ብርሄ ጋሹ

“ቁመትሽ ሎጋ ነው ሰንደቅ ያሰቅላል …” ከሚለው ዘመን ተሻጋሪ ጥኡም ዜማ አንሰቶ “ጠይም ዘለግ ያለ …” እስከሚለው ድረስ ቁመት የውበት መገለጫ ሆኖ በሃገራችን ዘፈኖች መካከል ብቅ ብቅ ሲል ይደመጣል። መቼም ረዘም ያለው... Read more »

የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ

አዲስ አበባ፡- የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ፡፡ በአፍሪካ ትልቁ ገበያ ማዕከል በሆነው መርካቶ የኢድ ገበያን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት ሪፖርተሮች ተዘዋውረው ያነጋገሯቸው ነጋዴዎችና ሸማቾች የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና... Read more »

ያልተሄደበት መንገድ፣ የሸማች ጋዜጠኝነት…!?

እንደ ማሳያ፦ ሰሞኑን የትንሳኤን በዓል ታክኮ ቅቤ ከ800 እስከ 1000 ብር ተሽጧል። በመርካቶ፣ በሾላና በሌሎች ገበያዎች ያሉ ነጋዴዎች ለምን እንደጨመረ በጋዜጠኞች ሲጠየቁ ከመጣበት ቦታ ስለጨመረ ነው የሚል የተለመደና ተዓማኒነት የሌለው መልስ ይሰጣሉ።... Read more »

መልካምነት መልሶ ይከፍላል

የሚያዝያ ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ትርጉም አለው። ይህን ስል እንዲያው በደፈናውም አይደለም። እያገባደድነው ባለው ወር ላይ በአገራችን ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የክርስትናና የእስልምና እምነት ተከታዮች ታላላቅ ሃይማኖታዊ በዓላት (የፋሲካና የረመዳንን) በደማቅ ሥርዓት አክብረው የሚያልፉበት... Read more »

በብሔርም ሆነ በሃይማኖት ሽፋን ኢትዮጵያን ማተራመስ አይቻልም!

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ እስልምናን ከተቀበሉ አገራት ቀዳሚዋ ስለመሆኗ የሃይማኖት አባቶችና ምሁራን የሚገልጹት እውነታ ነው፡፡ ይህንን እውነታም ነብዩ መሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) ገልፀውታል፡፡ ሙስሊሞች መካን ይገዙ በነበሩ ቁረሾች ችግር በገጠማቸው ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እንዲሄዱ ማሳሰባቸው የሚታወስ... Read more »

ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ:- ባሳለፍነው ሳምንት ከ92 ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። በተደረገው ክትትል 90 ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ብር የገቢና አንድ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ንቅናቄ በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ታምርት በሚል መሪ ቃል የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ለማሳደግ የተዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ በይፋ ተጀመረ፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ በጀመረው የንቅናቄ መድረክ ላይ የተገኙት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት፤ ተሰፍሮ የማያልቅ ተፈጥሯዊ... Read more »