
አዲስ አበባ፡- የብረት አምራቾችን የጥሬ ዕቃ ችግር ለማቃለል ከመከላከያ ሚኒስቴርና ከስሩ ካሉ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ግብዓት እንዲያገኙ ከስምምነት ላይ መደረሱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስቴር ከብረት አምራቾች ጋር ባደረገው ውይይት የጥሬ ዕቃ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ከቡና፣ ከሻይ፣ ከቅመማ ቅመምና ከአበባ ምርት እንዲሁም ከሌሎች የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ መገኘቱ አበረታች መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- ትውልዱ ልዩነትን ትቶ አገርን ካጸኑ አባቶች የአንድነት መንፈስ ሊማር ይገባል ሲሉ አባት አርበኛ ዳኛቸው ተመስገን ተናገሩ። የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባል አባት አርበኛ ዳኛቸው ተመስገን የአርበኞች የድል በዓልን ምክንያት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጀግኖች አባቶች የመስዋዕትነት ውጤት የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ትውልዱ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመፃሕፍት አገልግሎት ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 81ኛው የኢትዮጵያ የድል... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይከናወናሉ። በዚህ ጊዜ ውስጥ የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ አገር ኮትዲቯርን ጨምሮ አስራ አራት አገራት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በገለልተኛ ሜዳ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ሰሞኑን ከካፍ... Read more »

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ሥልጣናቸውን በፍቃዳቸው እንዲለቁ መጠየቃቸው ተሰምቷል። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ምክትላቸው የሆኑት ዊሊያም ሩቶ “ኬንያ ካጋጠማት የኢኮኖሚ ቀውስ እንድትወጣ የሚጠበቅባቸውን አልሰሩም” በሚል ይከሷቸዋል። የኬንያ ምክትል... Read more »

ሰሞኑን በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ግርግሮች ተፈጥረው ታይተዋል፤ በጎንደር በአንድ የእስልምና እምነት አባት ቀብር ስነስርአት ወቅት በአንዳንድ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል የተከሰተን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ በተቀሰቀሰ ግርግር በሙስሊሞች ላይ አስነዋሪ ድርጊት... Read more »

እስራኤል፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭን የናዚ መሪ አዶልፍ ሂትለር “አይሁዳዊ ነው” ሲሉ የሰጡት አስተያየት ጸረ ሴማዊነት እና አደገኛ ነው ስትል ወቀሰች። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያየር ላፒድ በእስራኤል የሚገኙትን የሩስያ... Read more »