ኢትዮጵያ ‹ ሐሊብ › ናት

‹‹የጉልበት ገዥዎች ትራጄዲያዊ አወዳደቅ እያሳዩን ነው። ›› አሌክሳንደር ፑሽኪን የዘንድሮ ክረምት ብዙ ተስፋ እና የሚያደናግሩ ስጋቶች ግን በትግላችን የምንቀይራቸው ተግዳሮቶችን እያሳየን ነው። አምና ሐምሌ 14 ስንመኘው የነበረውን የህዳሴ ግድባችን በጥቂት ቀናት ከአፍ... Read more »

ኬር ኢትዮጵያ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን የሚከላከል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፡- ኬር ኢትዮጵያ ለብዝበዛ የተጋለጡ ህፃናትና ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል የሚያስችል የ225 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ፕሮጀክቱ ትናንት ይፋ በተደረገበት ወቅት የድርጅቱ በኢትዮጵያ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ኬይት ሊንጎጊን እንደገለጹት፤... Read more »

ከ 509 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ የህክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- ዘ ኒው ሚሊኒየም ወርልድ ሜዲካል ዲቫይስ ማኑፋክቸሪንግ የተሰኘ ሀገር በቀል ኩባንያ ከ509 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ የህክምና መሳሪያ ማምረቻ ፋበሪካ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው የህክምና ምርቶቹን ለማምረት... Read more »

‹‹የሀገርን አንድነት ጠብቆ ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ ማስቀጠል ይገባል›› -አቶ አህመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ የሀገርን አንድነት ጠብቆ ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ በማስቀጠል እየታየ ያለው የህብረተሰቡ መነሳሳት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር  ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ... Read more »

ከራሱ በላይ የሀገሩን ህልውና ያስቀደመ ትውልድ

ድንበሯን በአጥንታቸው ሊያጥሩ፣ ሰንደቋን በደማቸው ሊያቆም፣ ለራሱ መኖርን በመናቅ ፣በተፈጥሮው ለመፈተን፣ በቀን ሀሩር፣ በምሽቱ ቁር ኢትዮጵያን ለማገልገል የተዘጋጁ ፣ጥርሳቸውን ነክሰው ለማሸነፍ የቆረጡ፣ በአገሩ ብርሃን ላይ ያጠላውን ጨለማ ለመግፈፍ ስለ ክብራ ለመሞት የወሰኑ፣... Read more »

የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት

• ህብረተሰቡ አግባብ ያልሆኑ የዋጋ ጭማሪዎችን መቃወም አለበት • መንግስት የትርፍ ህዳግ መመሪያ ሊያዘጋጅ ይገባል አዲስ አበባ፡- ሸማቹ ህብረተሰብ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት በነጋዴዎች የሚደረጉ አግባብ ያልሆኑ የዋጋ ጭማሪዎችን በመቃወምና ግዢ ባለመፈጸም የድርሻውን... Read more »

ምስጋና ለ’ነሱ – ሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ እንዲሁም ኬንያ

ሰው ማለት ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው   ሰው የጠፋ ‘ለት።  ገጣሚውን ባላስታውስም (የህዝብ?) ስለ ግጥሙ ግን ሳላመሰግን አላልፍም። ከማመስገንም በላይ ተገቢው ቦታ ላይ ተጠቅሜበታለሁ ብዬ አስባለሁና አርኬው ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ... Read more »

የመድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ እጥረት እንዳይፈጠር እየሰራ መሆኑን ኤጀንሲው አስታወቀ

አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር በጤና ተቋማትና በጦር ግንባር የመድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ እጥረት እንዳይፈጠር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ገለጸ። በኤጀንሲው የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ክምችትና ስርጭት ዘርፍ... Read more »

አገራዊ ክብራችንና ነፃነታችንን ጠብቀን ወደ ብልፅግና ማማ ከመውጣት የሚያግደን ኃይል አይኖርም!

ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት እንዳየነውና አሁን እንደምናየው በርካታ ፈተናዎችን እየተጋፈጠች ትገኛለች። ምናልባት ከፋሽስት ወረራ በኋላ ከውስጥና ከውጭ ኢትዮጵያን እጅግ ከባድ ፈተና የገጠማት በዚህ ዘመን ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ባለፉት ሶስት ተከታታይ ዓመታት ካጋጠሙን... Read more »

‹‹አሸባሪው ህወሓት እየተመታ፣ ከፍተኛ ቁሳዊና ሰብአዊ ኪሳራ እየደረሰበት ይገኛል›› ‹- አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ:- አሸባሪው ህወሓት እየተመታ፣ የሚማረከው እየተማረከ ከፍተኛ ቁሳዊና ሰብአዊ ኪሳራ እየደረሰበት እንደሚገኝ የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለጹ፡፡ አቶ ግዛቸው በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »