“Yunivarsiitii Boongaatti sababa harkifannaa ijaarsaatiin simannaan barattootaa gadi bu’eera” – Doktar Kellelewu Addisuu

Boongaa: Yunivarsiitiin Boongaa dhaabbilee barnoota olaanaa dhiyoo hundaa’an 11 keessaa isa tokko yoo ta’u, bara kana yeroo jalqabaaf barattoota dameewwan qonnaa, qabeenya uumamaa, biizinasiifi saayinsii bu’uuraan barattoota simatee leenjisaa ture eebbisiisuuf qophiirra... Read more »

የስፖርት አጋርነት በኮሮና ቫይረስ ውጊያ

   በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ አስኳል ሃሳብ ወዳጅነትና መተሳሰብ መሆኑ ይታወቃል። በታሪክ ገጾች እንደሰፈረውም በሰው ልጅ ታሪክ ባጋጠሙ በጎም ሆኑ መጥፎ ክስተቶች ስፖርት በአጋርነት ተሳትፏል። ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ሰላምንና አንድነትን የሚሰብኩ እንደመሆናቸው... Read more »

“ነበር ለካንስ እንዲህ ቅርብ ኖሯል!?”

በኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥት ውስጥ የባላቸውን ያህል ሥልጣን በመጎናጸፍ ተጽእኖ ይፈጥሩ ከነበሩ የነገሥታት ሚስቶች መካከል እቴጌ ጣይቱ ብጡልን ያህል አቅም የነበራቸው ሌሎች እንስቶች በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ እንዳልተስተዋሉ ብዙ የታሪክ ጸሐፍት በማስረጃ እያጣቀሱ ጽፈዋል።... Read more »

አሁኑኑ ተኩስ ይቁም … ! ? “

የቀድሞው የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የዛሬው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሰሞኑን የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት የሆነውን የኖቭል ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) በተባበረ፣ በፈረጠመ ክንድ መከላከል ይቻል ዘንድ ዓለምአቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለመላው ዓለም... Read more »

ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንደሚወያዩ ተገለጸ

በስፖርት ማህበራት ስራ አስፈጻሚዎች መካከል የሚፈጠረውን አለመግባባት ለመቅረፍ ውይይት እንደሚካሄድ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ማህበራቱ በአዋጅና በህግ የተቋቋሙ እንደመሆናቸው ህጉን አክብረው መስራት እንደሚገባቸውም ተጠቁሟል። በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች መካከል... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያስከተለው አጣብቂኝ

የዘንድሮ አገር አቀፍ ምርጫ ይካሄድ፣ አይካሄድ በሚል ያላባራ ክርክሮች ነበሩ። ምርጫው ዘንድሮ መካሄድ የለበትም ከሚሉ ወገኖች ጎልቶ የሚሰማው ድምጽ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ሥነምህዳር የለም፣ ሠላምና መረጋጋት የለም፣ ይህ በሌለበት ምርጫ ማከናወን የማይታስብ... Read more »

ኑሮ በኮሮና ቫይረስ ዘመን

ኑሮ እንደየ ዘመኑና እንደየ ሁኔታው ይለያ ያል።አንዳንድ ዘመን የተባንና ደስታ ሆኑ ህዝቦች በሀሴት ይኖራሉ።በሌላው ዘመን ደግሞ ችግሮች፤ በሽታዎችና ጦርነቶች አጋጥመው ሰዎች ህይወታቸውን በብዙ ውጣውረድና በሰቆቃ ለመግፋት ይገደዳሉ።ከሰሞኑ የተከሰተውም የኮሮና ቫይረስ ወይም በሳይንሳዊ... Read more »

የሃሳብ ብዝሃነት ጅማሮ፣ ዕድገትና ሂደት

የሰው ልጅ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ቀጣይነት ያለው የአዲስ ሃሳብ ፈጠራ ጠቃሚ እንደሆነ ከገባው ብዙ ዘመናትን አስቆጥሯል:: በዚህም የሰው ልጅ አዳዲስ ሃሳቦችን ማፍለቅና መፍጠር ጠቃሚነቱ ሰፊ መሆኑን ተረድቷል:: ልዩ ነገር የማሰብ፣ አዲስ ሃሳብ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ ነው – ዶክተር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥... Read more »

ዓለምን ያመሰው የኮሮና ቫይረስ

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በሽታው በጠናባቸው ታማሚዎች ላይ ደግሞ እንደ... Read more »