ለምለም መንግሥቱ ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል›› ይላል ርዕሱ። በርዕሱ ሥር የተሰጠው ማብራሪያም ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል ፤ ከቤት ውጪ የሥነጥበብ አውደርዕይ እና የባህል ለውውጥ ማከናወኛ ቦታ ነው። በውስጡም አንድ ድንኳን የተወጠረ ሽፋን... Read more »
በአንድ በኩል ኢንደስትሪ እንዲስፋፋ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ትኩረት እንዲሰጠው ይፈለጋል:: ሁለቱን እንዴት አጣጥሞ ማስኬድ ይቻላል? በኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት የአካባቢ ጥበቃ ሙያ ደህንነትና ኢነርጂ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት... Read more »
አረንጓዴ ልማት የጂኦስፓሻል መረጃዎች በምድር ላይ ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉበትን ደረጃ በመለየት ለዘላቂ ጥቅም ለማዋል የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው። በተለይ ደግሞ በየጊዜው የሚሰበሰቡ የጂኦስፓሻል መረጃዎች በባለሙያዎች እጅ ገብተው ከተተነተኑ በኋላ መሬት... Read more »
ክረምቱ ሲቃረብ ለእርሻ ሥራ፣ ለአትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተለያዩ የዕፅዋት ችግኞችን ለመትከል ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጀምሯል። ምድር አረንጓዴ በሚለብስበት የክረምቱ ወራቶች መሬቱ ብቻ ሳይሆን፣ ሰዎችና እንስሳትም ጭምር አናት ከሚበሳው የበጋ ፀሐይና አስጨናቂ... Read more »
ዓለምን ስጋት ውስጥ ከከተቷት ቀውሶች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ አንዱ ነው። ታዲያ ኢትዮጵያም የዚህ ቀውስ ሰለባ እንዳትሆን ከወዲሁ ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ እርምጃዎችን እየወሰደች ትገኛለች። የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂዎችን ለመተግበር አራት ዋና ዋና ግቦችን... Read more »
ታሪክንና አረንጓዴ ስፍራን ( መናፈሻ) አጣምሮ በያዘው የኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ብቅ አልኩ።በፓርኩ ውስጥ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ1970ዓ.ም ወራሪው የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን በኃይል ለመያዝ ሞክሮ ነገር ግን በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ድል ተደርጎ... Read more »
ቤተመንግሥት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር፣የድል ሀውልት፣ ትምህርት ሚኒስቴር፣የጤና እና ሌሎችም መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሚገኙበት በአራዳ ክፍለከተማ ውስጥ ነው፡፡በመልሶ የቤት ልማት መርሐግብር መንደሮችና የተለያዩ ተቋማት ፈርሰው ነዋሪው ወደሌላ አካባቢ... Read more »
አበኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ልማት ታሪክ ባህር ዛፍ የሀገሪቱን የማገዶ ፍላጎት በማሟላትና ለቤት ግንባታ በመዋል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውም የጎላ እንደሆነ ይታወቃል። ባህርዛፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ በማድረግ አፄ ዳግማዊ ምኒልክ ባለውለታ እንደሆኑም አብሮ ይነሳል። የባህርዛፍ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክና ወፍ ዋሻ፤ ኢትዮጵያ ካሏት ከብዙዎቹ ፓርኮችና ጥብቅ ደኖች መካከል ይጠቀሳሉ። እነዚህ ሥፍራዎች የየራሳቸው ታሪካዊ ዳራ ያላቸው ሲሆን፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸውም የጎላ ነው።ባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ በብዝኃ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ ጮቄ ተራራ በምስራቅ ጎጃም፤ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የስናን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ረቡዕ ገበያ ደግሞ ልዩነቷ 11 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው፡፡ ተራራው አብዛኛውን የምስራቅ... Read more »