መውሊድና አከባበሩ

ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በሚል ልጀምር መሰለኝ። ምክንያቱም ትናንት መውሊድን ያከብሩ ብዙ ሙስሊም ልጆች ነበሩ። ልጆች ዛሬ ልነግራችሁ የምፈልገውም ጉዳይ ይህንኑ በሚመለከት ነው። ስለመውሊድ ከማውራታችን በፊት ግን ሳምንታችሁ እንዴት እንዳለፈ ልጠይቃችሁ? ምክንያቱም ባለፉት... Read more »

ልጆች ስለኦቲዝም ምን ያህል ያውቃሉ?

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብን ልምምድ ካላደረጋችሁ ውጤታማ አትሆኑም። ስለዚህም ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ከፈለጋችሁ ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ በማንበብና ተጨማሪ ነገሮችን በማከል አቅማችሁን ማጎልበት አለባችሁ።... Read more »

ቤተ መጽሐፍትን በፈረስና በአህያ

ልጆች እንዴት አላችሁ፤ አዲሱ የትምህርት ዓመት እንዴት እየሄደ ነው? እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ነው ብላችሁኛል። ምክንያቱም ከናፈቃችኋቸው ጓደኞቻችሁና መምህራኖቻችሁ ጋር ተገናኝታችኋል፡፡ በዚያ ላይ በጉጉት የጠበቃችሁት የትምህርት ጊዜ ተጀምሯል፡፡ እናም ደስተኛ ጊዜን እያሳለፋችሁ እንደሆነ... Read more »

ልጆችና አዲሱ የትምህርት ዘመን

ልጆች እንዴት አላችሁ፤ አዲስ ዓመት እንዴት አለፈ? እርግጠና ነኝ ጥሩ ነው ብላችሁኛል። ምክንያቱም በዓሉን ቤተሰብ በመጠየቅ፤ የእንቁጣጣሽ ጭፈራዎችን በመጨፈርና ይህንን እድል ያላገኛችሁ ደግሞ ስዕሎችን በመስራት ለጎረቤት በመስጠት አሳልፋችሁታል። ይህ ደግሞ ሁለት አይነት... Read more »

አዲስ ዓመትና ልጆች

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ ብዬ ልጀምር አይደል? ምክንያቱም አዲስ ዓመት ላይ ስንሆን ዋና ሰላምታችን ይህ ነው ።ክረምቱ አልፎ ሰማዩ የሚጠራበትን እለት አምላካችን ስለሰጠን የምናመሰግንበት ጊዜም ነውና እንኳን አደረሳችሁ መባባል... Read more »

ትንሿ ግን ትልቋ ቀን ጳጉሜ

ሰላ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ የክረምት ጊዜው ሊገባደድ ነው አይደል? መቼም ቶሎ ሳያልቅ ማድረግ ያለባችሁን ነገር እያደረጋችሁ እንደሆነ አስባለሁ፡፡ በተለይም ቤተሰብን ማገዙና ለአዲሱ ዘመን መዘጋጀት ላይ ትልልቅ የሚባሉ ተግባራትን እየከወናችሁ እንደቆያችሁም ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም... Read more »

በመስጠቱ ደስተኛ የሆነው ልጅ

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ቡሔ እንዴት ነበር ደስ በሚል ሁኔታ አሳለፋችሁ አይደል? ጎበዞች! ለመሆኑ በቡሔ ጨዋታ ምን ያህል ገንዘብ ሰበሰባችሁ፤ ምንስ ልታደርጉበት አቀዳችሁ? መቼም በልተንበታል አትሉኝም። ምክንያቱም ይህ ገንዘብ ብዙ ጥቅም አለው። የመጀመሪያው... Read more »

ቡሔ በሉ ልጆች ሁሉ

ሰላም ልጆች! እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጥሩ ነበር አይደል? መቼም አዎ እንዳላችሁኝ አልጠራጠርም፡፡ ምክንያቱም ቀናችሁን ሁሉ ደስተኛ ሆናችሁ ከቤተሰባችሁ ጋር እያሳለፋችሁ እንደሆነ ስለምገምት ነው፡፡ በተለይ ይህ ወቅት ደግሞ ለልጆች ልዩ ወር... Read more »

የመስጠት በረከቶች

ልጆች እንደምን አደራችሁ፤ እረፍት እንዴት ይዟችኋል? መቼም ቆንጆ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ደስ የሚያሰኙዋችሁን ተግባራት እየፈጸማችሁ ታሳልፋላችሁ:: አንዱ እንደሚመስለኝ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ነው:: ለሁላችንም ደስ የሚያሰኝና አዕምሯችንን ነጻ የሚያደርግ ጉዳይ እንደሆነ... Read more »

ሰርከስና ልጆች

ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም ጥሩ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ይህንን የእረፍት ጊዜያችሁን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በመሆን በተለያዩ ተግባራት እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁና ነው:: ለማንኛውም ልጆች ይህንን ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም አለባችሁ::... Read more »