አስመረት ብስራት በልጆች የስብዕና መደበር ላይ ብዙ ነገሮች ተፅዕኖ ያሳድራሉ። የልጆች ስብዕና ላይ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ነገሮች መካከል የዘር ውርስ፣ አካባቢ፣ የወሊድ ቅደም ተከተል፣ የስርዓተ-ፆታ ህግጋት፣ ዕድሜ ወዘተ ናቸው። የዘር ውርስ፡- ወላጆች ስነህይታዊ... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ልጆች በራሳቸው በርካታ ነገሮችን መሥራት እንደሚችሉ የሚያሳይ አንድ ልጅ ለዛሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ልጆች ዓላማችሁን ተከትላችሁ ለስኬታችሁ የሚረዳችሁን ጥረት ካደረጋችሁ የምትፈልጉትን ነገር መሆን እንደምትችሉ ሮቤል ማሳያ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የልጆች የወደፊት መልካም ሰብዕና ከሚመሠረትባቸው መንገዶች አንዱ “አርአያነት” ነው። ልጆች የመልካም ሥነ ምግባር ባለቤት፣ ብቁ ዜጋ ሆነው እንዲያድጉና በአካልም ሆነ በመንፈስ ጠንካራ እንዲሆኑ የሚያደርጓቸው ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ሁኔታዎች አሉ። ከእነዚህም... Read more »
ልጆች እንዴት ሠነበታችሁ? ትምህርት ከተጀመረ ሠነባበተ አይደል? አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ፈተና መጀመራቸውንም ሠምቻለሁ። እና ልጆች በኮሮና ምክንያት ለረጅም ጊዜ የተዘጋው ትምህርት ቤት ተከፍቶ በመማራቸው በርካታ ልጆች ደስተኛ መሆናቸውን ይናገራሉ። ልጆች ትምህርት ቤት... Read more »
ግርማ መንግሥቴ እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ባለፈው ሳምንት ስለ አንዲት ጌርተር ስለምትባል ጎበዝ ስዊድናዊ ወጣት አላማ፣ ተግባር፣ ዓለም አቀፍ እውቅና፣ ዝናና አስተዋፅኦ ነግሬያችሁ ነበር። አስታወሳችሁ? በጣም ጥሩ። ጌርተርን እንደ ወደዳችኋትና እናንተም... Read more »
ሞገስ ተስፋ እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ትምህርትስ እንዴት ነው? መቼም ኮሮናን እየተከላከላችሁ ትምህርታችሁን በአግባቡ እየተማራችሁ ውጤታማ እንደምትሆኑ አንጠራጠርም። ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነው ትምህርቱን በአግባቡ እየተማረ ውጤታማ እየሆነ ያለ እንዲሁም በ2012 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ፈተኛ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ልጆች ባጠቃላይ “ልጆች” ይባሉ እንጂ እንደማንኛውም ሰው ይለያያሉ። ይህ ልዩነታቸው ደግሞ መገለጫው ብዙ ነው። እየተነጋገርን ያለነው ከትምህርትና እውቀት ጋር በተያያዘ ስለሆነ ሌሎች ሰዋዊ ልዩነቶችን አይመለከትም። እንደውም ጽሑፋችን በጥቅል የሚመለከት በመሆኑ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የአመቱ ትምህርት ተጀምሯል። የጀመሩም፣ እየጀመሩ ያሉም አሉ። የጀመሩት ከጀመሩ አንድ ወር የሞላቸው አሉ። ከእነዚህም አንዱ በመዲናችን የሚገኘው ሶሊያና አካዳሚ ነው። ሶሊያና አካዳሚ ዘመኑ ካፈራቸው የግል ትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን ከ1... Read more »
(ክፍል 2) አይን አፋር ልጆች፡- እነዚህ ልጆች በጣም ስሜታዊነት የሚሰማቸው ናቸው። በዚህም ምክንያት ከሰዎች ጋር በሚሆኑበት ጊዜ ፍርሃት ይሰማቸዋል። ሌሎችን ሰዎች የሚጠራጠሩና እምነት የሌላቸው ናቸው። ምናልባት ባለፈው ህይወታቸው ከሰዎች ጋር የነበራቸዉ ግንኙነት... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች ሰላም ነው? እንዴት ናችሁ? ሁልጊዜ ስትገናኙ ሰላም ነው? ሰላም ሰላም ትባባላላችሁ አይደል? ለመሆኑ ሰላም ምንድነው? ስለሰላም ምን ታውቃላችሁ? በኤቢ አካዳሚ ተገኝቼ ያነጋገርኳቸው ልጆች ስለሰላም እንዲህ ይነግሩናል። ተማሪ ዘካሪያስ ስለሺ... Read more »