ከሀገራችን ወላጆች በእማሆይ ዘውዲቱ ውድነህ የተተረከውን ተረት አንብቡልኝ። አንድ አባት ሶስት ልጆች ነበሩት። ልጆቹንም ሰብስቦ “እኔ አሁን አርጅቻለሁና ሞቴን የምጠብቅ ሰው ነኝ። አሁን የምነግራችሁን ነገር እኔ እንዳልኳችሁ መፈፀም አለባችሁ። ትዕዛዜንም አክብሩ። አላቸው።... Read more »
አስመረት ብስራት ወይዘሮ ሰራ ዘመኑ ሰናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፈሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሞያ ሲሆኑ ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁምነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ነው ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ ባካፍል ብለው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን... Read more »
አስመረት ብስራት ወይዘሮ ሳራ ዘመኑ በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ የህክምና ባለሙያ ናቸው። ወይዘሮ ሳራ የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን በተገቢው መልኩ አሳድገው ለከፍተኛ ትምህርት ያበቁ ሴት ናቸው። የልጆች አስተዳደግ ላይ ቪዲዮዎችን እየሰሩ ህብረተሰቡን... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ። የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ተጠናቆ ፈተና እየተፈተናችሁ መሆኑን አውቀናል። በደንብ አጥንታቸኋል አይደል? ጎበዘ ልጆች። ከፈተና በኋላ ባለችው አጭር ጊዜ ማንበብን መለማመድ አለባቸሁ እሺ። ለዛሬ በሀገራችን በጉራጌ ዞን ከሚነገሩ... Read more »
አስመረት ብስራት ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? መቼም ሰው ራሱን ከተካ በኋላ ልጁ በአግባቡ በአካልም በስነ ልቦናም ጎልብቶ አንዲያድግለት ይፈልጋል። ሁሉም ወላጅ የራሱን ጥረት ያደርጋል፤ ነገር ግን በእውቀትና በክህሎት የታገዘ የልጆች አስተዳደግ እንዲኖር ለማድረግ... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ዛሬ በመጋቢ እንየው ገሠሠ የተፃፈውን ተረት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መልካም ንባብ። ሰባት ሞኝ ልጆች ያሏቸው ባልና ሚስት ነበሩ። እናትየው እንዲህ እያለች ትፀልይ ነበር “አምላኬሆይ፣ ለምን ሰባት... Read more »
ወይዘሮ ሳራ ዘመኑ በአሜሪካን አገር የሚኖሩ የህክምና ባለሙያ ናቸው። ወይዘሮ ሳራ የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ልጆቻቸውን በተገቢው መልኩ አሳድገው ለከፍተኛ ትምህርት ያበቁ ሴት ናቸው። የልጆች አስተዳደግ ላይ ቪዲዮዎች እየሰሩ ህብረተሰቡን በማህበራዊ ሚዲያ... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላም ነው። ልጆች በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች እየበዙ ስለመጡ እንደበፊቱ ትምህርት ቤት እንዳይዘጋ አድርጉ የተባላችሁትን ጥንቃቄ በሙሉ አድርጉ እሺ። ስለ ጥንቃቄያችሁ ያነጋገርኳቸው ልጆች ማስክ በትክክል እንዳማታደርጉ ነግረውኛል።... Read more »
ባለፈው ሳምንት ዕትም ስለልጆች መልካም ስነምግባር አቀራረፅ እና ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ማድረግ ስለሚኖርባቸው ግንኙነት አስመልክቶ ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው ዕትም ደግሞ ስለ በጎ ወላጅነት መሰረታዊ መርሆዎች በተመለከተ ይዘን ቀርበናል። መልካም ንባብ። በጎ ወላጅነት... Read more »
ጽጌሬዳ ጫንያለው ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም ከኮሮና ራሳችሁን እየጠበቃችሁ በሚገባ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንደሆነ እገምታለሁ። ኮሮና በጣም እየከፋ እንደሆነ ታውቃላችሁ አይደል ? ስለዚህም በጣም ጥንቁቅ መሆን አለባችሁ። እጃችሁን ሳትታጠቡ ምግብ... Read more »