ሳይንስ ከባህል ሲቀዳ

ዋለልኝ አየለ ባህል ዘርፈ ብዙ ብያኔ እንዳለው የዘርፉ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ። ሰፊ ሀሳብ ስለሆነ አንድ ወጥ የሆነ ብያኔ የለውም። በአጭሩ ግን የአንድ ማህበረሰብ ምንነት መገለጫ ነው ተብሎ ይገለጻል። ባህል ሲባል አለባበስና አጨፋፈር ነው... Read more »

የዜማ መሣሪያ – በገና

አብርሃም ተወልደ “ይበላሐል፣ ይበላሐል፣ አንተንም አፈር ይበላሐል በላው አፈር፣ በላው አፈር፣ ያንን ታላቅ ሰው፤ ያንን ምሁር። በላው መረሬ፣ በላው መረሬ፣ ሀገር መጋቢ ያንን ገበሬ። ያ አባት ሞተ፣ የልቤ ወዳጅ፣ የሚያበላኝ ጮማ፣ የሚያጠጣኝ... Read more »

አዝማሪዎች – የአድዋ ድሉ የሞራል ሥንቅ

አብርሃም ተወልደ አሁን ባለው እሳቤ አዝማሪ ማለት ድምፃዊ እና የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነው።ቀደም ባለው እሳቤ ደግሞ አዝማሪ አመሥጋኝ፤ የሃይማኖታዊ ዝማሬዎች መሪ የሚል ነበር።አዝማሪነት እስከ ቅርብ ዘመናት ድረስም “አዝማሪ” እና “ዓለም አጫዋች” በሚል... Read more »

የዓድዋ ድል በታዋቂ ሰዎች አንደበት

 ለምለም መንግሥቱ ለሥራ ጉዳይ አሜሪካን ሀገር በሄዱበት ወቅት ነው። በአየር ማረፊያ ውስጥ ሆነው ከጎናቸው የቆመ አንድ ረጅም ጥቁር ሰው ዞር ብሎ ይመለከታቸዋል። ሊያናግራቸው እንደፈለገ ከሁኔታው ተረድተዋል። እርሣቸውም ገፍቶ እስኪያናግራቸው ጠበቁት። ሰውየውም ጠጋ... Read more »

የጌዴኦ ጥበብ ከትክል ድንጋይ እስከ ትክል ደን

ዋለልኝ አየለ  ወደ ቦታው የሚወስዱ መንገዶች አቧራማ ናቸው። እርግጥ ነው ከዋናው አስፓልት ያለው ርቀት ለማማረር የሚያበቃ አይደለም። እንዲያውም የቱሪዝም ባለሙያዎች እንደሚሉት አንድ የቱሪዝም መዳረሻ እስከ አፍንጫው ድረስ አስፓልት መሆን የለበትም። ትንሽ ርቀት... Read more »

አድዋ – የአንድነት ገመድ ፤የጥቁር ድል አምባ

ለምለም መንግሥቱ  ”የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣ ሰው ተከፍሎበታል፣ከደምና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ፣ትናገር አ-ገ-ሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ… የጥቁር ድል አምባ አድዋ-አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ…!!‘ እንዲህ ያለው ግጥም በዜማ ተዋህዶ... Read more »

የጥበብ ሰው ዓሊ ቢራ – የሃቅና የአንድነት ትዕምርት

ለምለም መንግሥቱ  ይህች ምድር ዜማ ስትጠማ፣ ሙዚቃ ስትራብ በ1940ዎቹ ብቅ ያለ ሙዚቃን እንኳን በዜማ በንግግር ውስጥ የሚቀምር የሚመስል ታላቅ የጥበብ ሰው ድሬደዋ ገንደቆሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተወለደ። ጎምቱው የጥበብ ሰው ሲነሳ ስለ... Read more »

‹ማይስ› ቱሪዝምና የቱሪስት መዳረሻዎች

ለምለም መንግሥቱ  አዳማ ከተማን ካየኋት ትንሽ ስለቆየሁ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና እንደሀገር ህግ ለማስከበር እየተወሰደ ባለው እርምጃ ምክንያት እንቅስቃሴዋ ቀዝቀዝ ብሎ የማያት መስሎኝ ነበር። ነገር ግን እንደጠበኩት ሳይሆን የተለያዩ ግንባታዎች ሲከናወኑና በከተማዋ... Read more »

የጥምቀት በዓልና የቱሪዝም ፍሰቱ ተሥፋና ተግዳሮት

ለምለም መንግሥቱ  የጥምቀት በዓል ድባብ ከበዓል አክባሪና ታዳሚ ሥሜት ውስጥ ገና አልወጣም። በሀገር ባህል አልባሣት የተዋቡ ሰዎችን በየመንገዱ እያየን ነው።ለቀናት በጥምቀተ ባህር ያደሩ ታቦታትን ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው።ቃና ዘገሊላ የበዓሉ ማሣረጊያ... Read more »

ጥምቀትን በደስታ ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል

ለጥምቀት በዓል አምረውና ደምቀው በደሥታ ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል ያሉትንም አነጋግረናል።የሁለት ልጆች እናት የሆኑት ወይዘሮ ካሰች ቱሉ ሁሌም እንደሚያደርጉት እርሳቸውም፣ ልጆቻቸውና ባለቤታቸው በሀገር ባህል ልብሥ ደምቀው በዐሉን ለመታደም ተዘጋጅተዋል።በበዐሉ በየአመቱ እየታደሙ ግን ሁሌም እንደ... Read more »