
ሦስት የጥበብ ዘለላ፣ ከሁለት ስፍራዎች ተምሰው በአንድ ስብጥር ከቻልን ሀምራዊ ስናደርጋቸው፣ ሳቢሳ ጥበባቱን ከዚህም ከዚያም አምጥተን ብናዳብላቸው “ጠቦናል ልቀቁን!”፣ አንዱም በሌላው ተነስቶ “ከግዛቴ አስወጡልኝ!” እንደማይባባሉ ተስፋ እናድርግ። ሀሳብ በሀሳብ፣ ቃላት በቃላት፣ ፊደላቱም... Read more »

የማዕበል ወፎችን የቀሰቀሰው ሞገደኛ ራሱ የማዕበል ወፍ ነበር። አንዱ ተነስቶ ሌሎቹን ሁሉ ከፍ ባደረገበት መጽሐፍ ውስጥ፤ ጸሐፊው ከመሃከል አንደኛው መሆኑን አሳይቶበታል። እድሜ ልኩን የብዕር በትሩን ይዞ በምድረበዳና በለምለም መስክ ላይ ሲያዘግም የቆየው... Read more »

ጥቅምት ሲመጣ፣ ጥቅምት ሲታሰብ ፊት ድቅን ከሚሉት የትውስታ ምስሎች አንዱ የጥቅምት አደይ አበባ ነው።የወርሃ ጥቅምት መልክ በጎበዝ ሰዓሊ ቢሳል ፊቷ እንደ ጸሐይ የሚያበራና ዓይነ ኩሉ የውበት ገንቦ ነው።ሀምራዊው የቀሚሷ ዘርፍ ከንፋሱ ጋር... Read more »
የመስከረም የጥለት ሸማ ከፍ እያለ ከወገቧ ደረስኩ ደረስኩ ከሚለው የመስቀል ቅላጼ ጋር ይዞን ወደሀገር ቤት መንጎዱ የማይቀር ነው። የተሳለ ትዝታና ስል ትውስታ ያለበት ሁሉ አካላቱ እንጂ ነብስና መንፈሱ ከከተማው ጫጫታ መሀል መሆንን... Read more »

በመስከረም ጥባት፣ በወጋገኑ የሌት ንጋት በአደይ አበባ መሃል ፀዓዳውን ሸማ ተጎናጽፋ ለቆመችው ጥበብ፤ የኪነ ጥበብ የፍቅር ገጸ በረከቶች እልፍ ናቸው። ያረሰረሳትን ክረምት ሸኝታ በልምላሜ እንቡጥ ፍሬን እንደምታበቅለው፣ በፍካት ሳር ቅጠሉን እንደምታወዛው ምድር፤... Read more »

ሀገሬ ባሕል የወለዳት ጥበብ ናት፡፡ ሀገሬ በወግ ማዕረግ በተሸመነና በተሸሞነሞነ የጥበብ ሽንሽን አምራና ደምቃ የምትታይ የአደይ አበባ ፍካት ናት፡፡ ሀገሬ ያለ ተፈጥሮ የጥበብ እሴት ለመኖር የማይቻላት በለምለም መስክ ላይ ያረፈች እንቡጥ ፍሬ... Read more »

በዚህ ምጥን ጽሑፍ ቃል፣ ቃላዊነት እና ቃላዊ ግጥም ምንነት፣ ተዛምዶና ክሰታ (ሃሳብ፣ ድረሳ፣ ድርሰት) አጠር ባለ አቀራረብ ከተለያዩ ብያኔዎች ጋር ለዛቸውን ጠብቀው ይቀርባሉ። ሦስቱ መሰረታዊ ነጥቦች ያላቸውን ትስስር፣ ገፅታ፣ ኪናዊነት እና ተፈጥሯዊ... Read more »

በኢትዮጵያውያን ዘንድ የመስከረም ወር የተለየ ስሜት ያለው በመሆኑ የወራት ጌታ ይባላል። አንዳንዶች የወራት እማወራ ሲሉት፤ ከፊሎች የወራት አባውራ ሌሎች ደግሞ የወራት አውራ በሚል ይገልፁታል። ይህ ስያሜው የሚያመላክተው ወሩ የዓመት መጀመሪያ በመሆኑ ክረምት... Read more »

በክበባት ቤት ጥበባት እንዳሉ ሁሉ በጥበባት ቤትም ሌላ ትናንሽ ክበባት መኖራቸው እውነት ነው። ቅሉ ዛሬ ሳይሆን ያኔ…ክበባት ዋናዎቹን ጥበባት ለማዘጋጀት የሚጣለው ድፍድፍና ጥንስሱ እንደሚጠነሰስበት ማጀት ወይም መድኃኒት እንደሚቀመርባቸው ትንንሽ ቤተ ሙከራዎች ነበሩ... Read more »

ቲያጥሮንን የበላ፣ ቲያትርን የነከሰ ጥርስ መኖሩ እርግጥ ነው። ውስጥ ውስጡን ደግሞ ጥቁር ሀሩንም ሆነ ወርቃማውን ቲያትር ሽበት ወሮታል። በሆነ ዘመን ላይ ደግሞ ቲያጥሮንን አስረክበን ቲያትርን ተቀብለናል። የተቀበልነውም በሽበት ተወሮ ከአናቱ ላይ ችፍፍ... Read more »