ተገኝ ብሩ በህብረ ቀለማት ያጌጠች፣ በውብ ባህል የደመቀች፣የነፃነት አርማ የጥቁር ህዝቦች የድል ችቦ የለኮሰ ጀግና ህዝብ መገኛ ኢትዮጵያ። አይነተ ብዙ ቀለም፣ ዘርፈ ብዙ ኪን ከገፅታዋ ላይ የሚነበብባት ድንቅ የባህልና ጥበብ መድረክ ናት።... Read more »

ተገኝ ብሩ ኪነጥበብ በብዙ መልኩ አድምቃ ሁነትን ትገልፃለች። ያለፈን አቅርባ ታመላክታለች የሞተን ቀስቅሳ ህያው ታደርጋለች። ጥበብ ምልከታዋ ጥልቅ እይታዋ እሩቅ መጎናፀፊያዋ በውበት የደመቀ ነውና ሁሉንም ሰብስባ በአንድነት ገሀድ ታደርጋለች። ይህች የጥበበኞች ምድር... Read more »
አዲሱ ገረመው በጥበብ ቤተ ዘመዶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ስነ ጽሁፋዊ ሂስ እንደ ድንኳን የሚያገለግል ሳይንሳዊ ምዘና ነው። የሥነ ጽሁፋዊ ሂስ ቅርጾች በርካታ ሲሆኑ፤ ከእነዚህ ውስጥ ተጠቃሹ አውዳዊ ሂስ ነው። አውዳዊ ሂስ ማለት... Read more »
በአሽናፊ ወሰኔ -ከገላን ብዙዎች ይስማሙበታል፤1970ዎቹ አመታትን ወርቃማ የሙዚቃ ዘመን ስለመባሉ። ስያሜው ገራሚና እውነትነት ያለው ይመስላል። ምክንያቱም በዘመኑ የተሰሩት ሙዚቃዎች አሁን ድረስ ተደማጭነታቸውና ተወዳጅነታቸው ቀጥሏል። ለዚህ አንዱ ማስረጃ በተለያዩ የድምፃዊያን የድምፅ ውድድር መድረኮች... Read more »
አዲሱ ገረመው የስነ ፅሑፍ ሀብቶች ተጠብቀውና በስርዓት ተሰድረው ዘመን ተሻጋሪ ፋይዳ ማበርከት እንዲችሉ ማድረግ ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው የአገሪቱ ስነ ጽሑፋዊ ሀብት፣ እውቀት፣ባህል፣ ታሪክና የማህበረሰብ አኗኗር መገለጫ የሆኑትን የመረጃ ሀብቶች በማዕከል በማሰባሰብና በመጠበቅ... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ አቶ ዮሐንስ ተገኔ አንስቴቲስት (የሰመመን ህክምና ሰጪ)ናቸው።አዲስ አበባ በሚገኘው ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ይሠራሉ።በትርፍ ሰዓታቸው ደግሞ በድራማና በፊልም ተዋናይነት ይሳተፋሉ። አቶ ዮሐንስ በልጅነታቸው ከሠፈር ጓደኞቻቸው ጋራ ድራማ እያሉ ይሠሩ ነበር ፡፡በቀድሞው... Read more »
አዲሱ ገረመው በሰው ልጅ የዝግመተ ለውጥ ረጅም ሂደት ውስጥ በጽሑፍ ወይም በአፈ ታሪክ የሚተላለፍ ዕውቀት ትልቁን ድርሻ ይይዛል። የትውልድ ቅብብሎሹ የተሳካ ነው ባይባልም የዘርፉ አጥኝዎች መረጃ በድንጋይ፣ በእንጨት፣ በብራና፣ በቀንድና በሌሎችም ቁሳቁስ... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከየካቲት 12 አደባባይ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ ከሩሲያ መንገድ በስተቀኝ ይገኛል፡፡ትምህርት ቤቱ ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጥሯል፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ ውስጥ ተዋቂ... Read more »
አብርሃም ተወልደ “ይፍቱኝ” የሚለው መጽሐፍ በወጣቱ ደራሲና ዲያቆን ማለደ ዋስይሁን የተደረሰ ነው። መፅሃፉ በአምስት ምዕራፎች፤ በአንድ መቶ አርባ ስድስት ገጾች የተዘጋጀ ሲሆን የ100 ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት በያዝነው ወር ለንባብ በቅቷል። ይህ... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ በዛሬው የዘመን ጥበብ ገፅ አምዳችን ላይ አንጋፋውን የጥበብ አድባር እናስታውሳለን። እኚህ ሰው ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ እድገት የላቀ አሻራቸውን አሳርፈው በክብርና ሞገስ ነው ይህቺን ምድር የተሰናበቱት። ለዚህ ነው እኛም ዛሬ ጊዜ... Read more »