የመጽሐፉ ስም፡- እናት ደራሲ፡- ይሁኔ አየለ (ዶክተር) የሕትመት ዘመን፡- 2015 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 406 የመሸጫ ዋጋ፡- 500 ብር ከመጽሐፉ ዋጋ ልነሳ። በመጽሐፉ የጀርባ ሽፋን ላይ ‹‹ገቢው ሙሉ በሙሉ የእናቶችን ሸክም ለሚያቃልሉ ተግባራት... Read more »
ባለፈው ሳምንት ጥምቀት የመላው ኢትዮጵያ ድምቀት መሆኑን አይተናል። ሆኖም ግን በዝርዝር ትኩረት ያደረግነው የጃንሜዳው ድምቀት ላይ ነበር። ዛሬ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ልንሄድ ነው። ምክንያቱም እዚህ አካባቢ ከጥምቀት ሰሞን ጀምሮ በጥር ወር ውስጥ... Read more »
የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። የሬክታንግል ቅርጽ አለው። ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው። አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል። በዚህ መሳሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው። አጨዋወቱም አየር... Read more »
ታላቅ ሥራ የሚከወንባት ታላቅ ጥበብ የሰው ልጅ መፈንቅለ ፈጣሪ ለማድረግና በምድር ላይ ስሙን ለዘላለም ለማስጠራት አስቦ ሰማይ ጠቀስ ሳይሆን እስከሰማይ የሚደርስ ግንብ ለመገንባት ክተት አዋጅ ጠርቶ በባቢሎን ተሰባሰበ። በዚህ የተነሳ በፈጣሪ ቁጣ... Read more »
ተፈጥሮን መሰረት ባደረገው በኢትዮጵያ የወቅቶች ምድባ አሁን የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ገና፣ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና... Read more »
ባለፈው ጥቅምት ወር ስለኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አውርተን ነበር። ባለፈው ሳምንት ደግሞ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ መተግበሪያን በተመለከተ አስነብበናችኋል። በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ የራሷ ማንነት አላት ብለን ለመናገር ከምንጠቅሳቸው ነገሮች አንዱ... Read more »
የሙዚቃ ታሪክ ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር የተቆራኘ ነው። ብዙ ጊዜ የሚነገርለት ታሪክ ከሸክላ ዘመን በኋላ ያለው ቢሆንም ሙዚቃ ግን ከሰዎች የዋሻ ውስጥ ኑሮ ጀምሮ በኢመደበኛ ደረጃ ሲንጎራጎር የቆየ ነው። በሸክላ መታተም ከጀመረበት... Read more »
የቃል ግጥሞች የስነ ጽሑፍ ሁሉ መነሻ በተለይም ደግሞ የዘመናዊ ግጥሞች መሰረት እንደሆኑ የስነ ጽሑፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ ። እነዚህ ቃል ግጥሞች የእገሌ የሚባሉ አይደሉም፤ በደፈናው ‹‹የሕዝብ ግጥም›› ተብለው ነው የሚጠሩት ። በአንዳንድ ቆየት... Read more »
ባለፈው ሳምንት የስነ ጽሑፍ ባለሙያዎችን አስተያየትና ማብራሪያዎች መሠረት አድርገን ስለ ምሳሌያዊ አነጋገሮች አውርተናል። ስለ ፈሊጣዊ አነጋገሮች እንመለስበታለን ባልነው መሠረት እነሆ ዛሬ ስለ ፈሊጣዊ አነጋገሮች ምንነት እናወራለን። ለእንግሊዝኛ ቋንቋ የምንሰጠውን ትኩረት ያህል ለአገር... Read more »
የቋንቋና ስነ ጽሑፍ ምሁራን በተሰበሰቡበት ሁሉ አንድ ተደጋግሞ የሚነሳ ቅሬታ አለ። ይሄውም የአገር ውስጥ ቋንቋ ትኩረት እንደተነፈገው ነው። ይሄ ጉዳይ ጥናትና ምርምር የሚጠይቅ አይደለም። እያንዳንዳችን በቀላሉ የምናስተውለው ችግር ነው። የ11ኛና የ12ኛ ክፍል... Read more »