ዘላለም የሳጥንወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) ሰማዩ ግርጌ ላይ አንድ ሀሙስ የቀራት እሳታማ ጀንበር ተንጠልጥላለች።በእሳታማው የብርሀን ፍንጣቂ የደማመቀው አድማስ ሁለት መልኩን ይዞ ከተራራው ጋር ተሳስሟል።ምድር በብርዳማው የጥቅምት ውርጭ እትት ትላለች። ከዳመነ ሰው ቀን ጋር... Read more »
ተገኝ ብሩ አካባቢው ሰው የማይላወስበት ምድረ በዳ ይመስል ጭር ብሏል። የፀሐዩ ንዳድ ሁሉንም ሰው በየቤቱ በየስርቻው ከቶታል። ንፋሱም እንደ እሳት ወላፈን ይጋረፋል። አንድ ጎልማሳ እንደ ነገሩ ከላዩ ላይ የጣለው ስስ ነጠላ ከሰውነቱ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ታክሲ ውስጥ ነው፤ ወደ ሃያ ሁለት እየሄደ። ፊቱን ወደ ግራ አዙሮ በመስተዋቱ ወደ ውጪ ያያል። አዲስ አበባን ይመለከታል፤ ጉዷን፣ ቆነጃጅቷን..ትናንቱን ዛሬውን ሁሉ። ማየት ይወዳል። በተለይ ቆንጆ... Read more »
ተገኝ ብሩ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ነቅቶ አልጋው ላይ ጋደም እንዳለ ራስጌው ከሚገኘው የመፅሀፍ መደርደሪያ አንዱን መፅሀፍ አንስቶ ማንበብ ጀመረ፤ በእንቅስቃሴው የነቃችውን ባለቤቱን ግንባርዋ ላይ ጠጋ ብሎ ሳማት። ”ምነው ፍቅር እንቅልፍ እንቢ አለህ... Read more »

ነጭ ፋሺስት የተመኛት ክብሯን ገፎ ሊያሳንሳት ባህር ተሻግሮ ቅጥሯን አልፎ እልፍ አእላፍ አሰልፎ የጦቢያን ገነት ምድር የአበውን ስጋና ደም ህያው አፈር ለቀኝ ግዛት እርስት ጉልት ቅርጫ አድርጎ ሊመትራት በነጭ ሴራ በሞት እብሪት... Read more »
አስመረት ብስራት መጀመሪያ ከእኛ ልጀምር ወይስ ከነሱ? ምን እየተሰማኝ እንደሆን እንጃ። ከእኛ ልጀመር፤ የፍቅር ቄጠማ ጎዝጉዘን የተዋቡ ጊዜያት በቀጨንባቸው በፍቅረኝነት ዘመናችን የማያልቅና ጥግ የሌለው በሚመስሉ የፍቅር ባህር ውስጥ የሰመጥንባቸው ውብ ዓመታት፤ ሙሽርነት... Read more »
አስመረት ብስራት ትመጣለህ ብዬ ስንት የትናንት ሌሊት ስንት የዛሬን ማታ ቁጭ ብዬ አነጋሁ። ትመጣለህ ብዬ በቆምኩበት ቆሜ የተውከኝ ቦታ ላይ ሙጃና ቁጥቋጦ እላዬ ላይ በቅሎ ቆሜ እጠብቃለሁ። ትመጣለህ ብዬ በጨቅላው ዕድሜዬ በሴት... Read more »
ስሜነህ ደስታ «እንዲህ ነው… እንዲህ ነው ጋብቻ… ወረት ያልዳሰሰው… » እድምተኞቹ ይጨፍራሉ፤ አዳራሽ ሙሉ ሰው ግጥም ብሏል። የሰዎች ጫጫታ፣ የሙዚቃ ድምጽ እንዲሁም የካሜራ ቀጭ – ቀጭ ጎልተው ከሚሰሙት መካከል ናቸው። ለሙሽሪት ግን... Read more »
ተገኝ ብሩ በጠዋት ሥራና ጉዳያቸውን ጥለው የእኔና የሚስቴ ጉዳይ ለማየት የተሰበሰቡት ሽማግሌዎች ጠባብ የሆነውን ቤቴን ሞሉት፡፡ለአሥር ዓመታት የቆየሁበት ሰፈር ላይ የተግባባኋቸውና የምወዳቸው 6 ሰዎችን ሰበሰብኩ ።እኔ አንድ ጥግ ቆሜ የሚስቴና የእኔን ጉዳይ... Read more »
ተገኝ ብሩ ከእንቅልፍ እርቆ ያደረውን ዓይኔን እየጠራረኩ ከአልጋዬ ላይ ወረድኩ። መድረሻዬን ባላውቅም ከቤት ለመውጣት ቸኩያለሁ። ሣር ቅጠሉ በሚያጌጥበት መስኩ በሚደምቅበት በዚህ ቀን ችግር ድሩን ያደራበት የኔ ቤት ፈፅሞ ከአውዳመት ድባብነት ርቋል። ቤቱን... Read more »