
ጠዋት ነው… ጤዛዎች ከነጠላቸው.. አእዋፍት ከነዜማቸው.. ጋሻው ዘወትር ከሚቀመጥባት ከመስኮቱ አንጻር ካለችው ወንበር ላይ ተቀምጦ ጋዜጣ ያነባል።አጠገቡ ለንባብ በተዘጋጀችው ጠረጴዛ ላይ ትኩስ ቡናና ርዕሱ የተሸፈነ መጽሐፍ ተቀምጧል።ማንበብ ይወዳል፤ ከንባብና ትኩስ ቡና ፉት... Read more »

መካኒክ ነኝ፤ ሙያዬን እወደዋለሁ። ራሴን ለመቀየር ብዙ እርምጃዎችን ተራምጃለሁ፤ ዛሬ ላይ እኚህ እርምጃዎች ምርጡን እኔን ፈጥረውታል። ውሎዬ ከመኪና ጋር ነው፣ በግሪስና በዘይት ያደፈ የስራ ልብሴን ለብሼ መኪና ጉያ ውስጥ እንደባለላለሁ። ራሴን ለመለወጥ... Read more »

አልጋዋ ላይ ሆና ወደ መስኮቱ ታያለች፤ መስኮቱ ተስፋ ለራቃት ነፍሷ ብዙ ነገሯ ነው። የአዕዋፋቱን ዜማ፣ የደስተኞችን ሳቅ ያመጣላታል። የእጽዋቱን ሽታ፣ የቤተክርስቲያኑን ደወል፣ የአዛኑን ድምጽ ያሰማታል። አቅም ቢኖራት የምትመልሳቸው ብዙ ትናንቶች አሏት። ኃይል... Read more »
ሕይወት ዳና አላት፤ መሽቶ በነጋ ቁጥር የምንረግጠው፣ በነፍሳችን ላይ የምናትመው የዕጣ ፈንታ ማህተም አላት። የሕይወት ዳና አንድ ቦታ አይቆምም፤ እስካለን ድረስ የሚከተለን የሰውነት ጥላ ነው። በዚህ የሰውነት ጥላ ከአምና ውስጥ ትናንትን ከዘንድሮ... Read more »

በኤርትራ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አወገዙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአንድ ፓርቲ በብቸኝነት በምትተዳደረውና በምዕራባውያን ዘንድ በተገለለችው ኤርትራ ያደረጉትን ጉብኝታቸውን ረቡዕ ከሰዓት በኋላ... Read more »
አባባ መርድ መንደሩ ውስጥ የታወቁ ህልም ፈቺ ናቸው..። እሳቸው ጋ ሄዶ ህልሙን ያላስፈታ አንድም ሰው አይገኝም። ስለእሳቸው የህልም ጥበብ ወሬ ነጋሪ ሆነው ለመንደሩ ሰው ወሬ የሚነዙ በርካታ ወሬኞች አሉ። ወሬኞች እሳቸውን በማስተዋወቃቸው... Read more »
ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሏል። ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አምሽቶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው፤ ከዝምታ... Read more »
እለተ ዓርብ እንደ ወትሮው ነው..የከሰዓት በኋላው ጥላ አርፎበት ከቀይነት ወደ ጠይምነት ተቀይሯል።ስስ ንፋስ የመስኮቱም መጋረጃ እያውለበለበ ጽሞና የዋጣትን ነፍሷን በኳኳታ አውኳታል፡፡ ቤቱ ውስጥ ትንሿን ቁም ሳጥን ተደግፎ የቆመ አንድ ባለፍሬም ፎቶግራፍ ይታያል፡፡... Read more »

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከአጠገባቸው ጠርሙስና መለኪያዎች፣ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው አይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »
ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ። ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በብረታ ብረት ቁርጥራጭ ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው። የሁልጊዜም ጸሎታቸው ድስቶች... Read more »