እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከአጠገባቸው ጠርሙስና መለኪያዎች፣ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው አይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »
ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ። ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በብረታ ብረት ቁርጥራጭ ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው። የሁልጊዜም ጸሎታቸው ድስቶች... Read more »
በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች፤ በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች፡፡ ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር፤ ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር፡፡ ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል፡፡ ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም፤... Read more »
የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ:: ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያህል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጥበበኛ ነው:: መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »
ክረምት ይወዳል፤ ክረምት የነፍሱ ደስታ ነው። ሰማይ ሲደማምን ጉም ሲውጠው ቀዬው ትዝታ ይወስደዋል። አብዛኞቹ የልጅነት ትዝታዎቹ በክረምት የተፈጠሩ ናቸው። አድጎ እንኳን የክረምት ጸጋ አልሸሸውም። ትላንትም ዛሬም በክረምት ጸጋ ውስጥ ነው። እየዘነበ ነው።... Read more »
ገና እየነጋ ነው… ሁለት አይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲጮህ ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው... Read more »
ወለል በቀይ አበባ ንስንስ ፈክቷል። ጠባቡ ክፍል በሻማ መብራት ተውቧል። የእራት ቀሚስ የለበሰች እጅግ የተዋበች እንስት አጠገብ ጓደኛዬ ሰለሞን ተንበርክኮ ከኪሱ ቀለበት አውልቆ “ታገቢኛለሽ” ጥያቄ ለፅጌረዳ ሲያቀርብ ከፊታቸው ደስ የማይል ስሜት እየተሰማኝ... Read more »
“አበባዮሽ… ለምለም…አበባዮሽ… ለምለም ባለእንጀሮቼ ለምለም ግቡ በተራ ለምለም” በጠዋት ብንን ስል አልጋዬ ላይ እደተጋደምኩ የሰማሁት ድምፅ ነው። ዛሬ አዲስ አመት ነው፤ እኔም አሮጌው ላይ ተኝቼ በአዲሱ ነቅቻለሁ ማለት ነው። ተኝቼ ብውል ደስ... Read more »
ነገ ልደቱ ነው፡፡ ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም። በህይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው፡፡ አሁንም የሆነ ነገሩን የሚያጣ ይመስለዋል። ምኑን እንደሚያጣ ግን እርግጠኛ አይደለም ምክንያቱም ምንም የለውምና፡፡ በዚህ ሰሞን..በዚህ ስሜት ከቤት... Read more »
አብዛኛው ህዝብ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የህይወት እርከን ውስጥ ይገኛል። የኑሮን ክብደት መቋቋም አቅቶት የሚንገዳገደውም ጥቂት የሚባል አይደለም። ዘመን መልካም እድል የፈጠረላቸው ኑሮን እንዳሻቸው የሚመሩ፣ ሙቅ ማኘክ የሚቀራቸው በአንድ በኩል ፣ ጥቂት... Read more »