ብዙዎች ‹‹የመድረኳ ንግስት…..እቴጌ›› እያሉ ይጠሯታል። እርሷ የትኛውም አይነት ስም የሚበዛባት አይደለችም። ከዚህም ባሻገር ሌላ አንድ እውነታ አለ፤ እርሷ የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆን ፈጣሪ ጥበብ እንዳትጠፋ ሲል በውስጧ በክብር ያኖረባት እንቁ የጥበብ ሙዳይ... Read more »
መልከ ሙሴ እንደ ሙሴ ሆነው መሩት ስንቱን ጊዜ በእጆች እጅ ውዝዋዜ አበራዩት ያን ትካዜ። ካስተማሩን ትምህርቶች ከነገሩንም ተረቶች ገና ሲሉን ልጆች ልጆች ወደድናቸው እኚያን እጆች። ከልጅነት ትዝታ ከአፍላነት ጨዋታ ካቋደሱንም ስጦታ እንዴት... Read more »
‹‹ኢትዮጵያዊው ሼክስፒር›› ይለዋል ጉምቱው ደራሲ ስብሐት ገብረእግዚያሔር ወዳጁ ስለነበረው ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ወይንም አያ ሙሌ ሲናገር፡፡ የአያ ሙሌ የሕይወት መንገድ እጅግ በጣም ረዥም ነው። እንደ ምድር ባቡር ከንፈው እንደ ሰማይ አሞራ ቢበሩም... Read more »
አስታዋሽ ያጣ የጥበብ ባለውለታ መሆን የኮይሻ ሴታ ዕጣ ፈንታ ይመስላል። በባሕል ሙዚቃ ውስጥ ያልታየውን እንዲታይ፣ ያልተደመጠውንም እንዲደመጥ ያደረገ፤ ብዙ አሳይቶ እርሱ ግን ምንም ሳይታይ አሳዛኝ በሆነ የሕይወት መስመር ውስጥ አልፎ እስከወዲያኛው ሄደ።... Read more »
ስለወጋየሁ ንጋቱ ለማውራት ምክንያቶች ብዙ ናቸው:: በነገራችን ላይ በወጋየሁ ስም የተሰየመ የቴሌቭዥን ፕሮግራምም አለ፤ ፕሮግራሙ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ነው:: እውቁን የትያትር ሰው ወጋየሁ ንጋቱ የፍቅር እስከ መቃብር ብቻ ሳይሆን የጥበብ ነፍስ አባት... Read more »
ሃሳብ የሁሉ ነገር መነሻ ነው። አንዲት መርከብ ያለ ግዙፍ የውሃ ሃይል መንቀሳቀስ እንደማትችል ሁሉ ጥበብም ያለ ሃሳብ ባዶ ናት። የሃሳብን ሃያልነት ከደራሲያንና ከከያኒያን በላይ ማን ሊረዳ ይችላል? በዴርቶጋዳ የሃሳብ ዋሻ ገብቶ በራማቶራ... Read more »
ታደሰ መስፍን የሚለው ስም ሲጠራ ብዙዎች አያውቁት ይሆናል፤ መቼም ከአመድ ስር የተዳፈነን እሳት አመዱን እንጂ እሳቱን ማን ያያል…እሱም ልክ እንደዚሁ ነው። የእሳቱን ኃይል የሚያውቀው ቀርቦ የተመለከተው ብቻ ነው። ታደሰ መስፍን በኢትዮጵያ ታሪክ... Read more »
ሞት ለማንም የማይቀር የሰው ልጆች የምድር እዳ ቢሆንም ተጀምሮ ያላለቀን ህልም በአጭሩ ቀጭቶ ሲሄድ ግን ከምንም በላይ ልብን ይሰብራል፣ያነዳል፣ያስቆጫልም። አንዳንድ ጊዜ ከሙታን መንደር ከመቃብሮቹ ስር ያለውን እምቅ ሃብት ምነው መዝረፍ በተቻለ የሚል... Read more »
በሙዚቃ መንገድ ምልልሳቸው ለዘመናት የስኬትን ካባ እንደተጎናጸፉ በስተእርጅና ተሞሽረዋል። ጃዝ የውጪዎቹ የሙዚቃ ስልት ቢሆንም በአስገራሚ የቀመር ስሌት አላምደው የኢትዮጵያን ውሃ በማጠጣት ጥበባዊ አካለ ምስል አልበሰው ኢትዮጵያዊ አድርገውታል። የእድሜ መግፋት ጸንቶባቸው በዛለ ጉልበታቸው... Read more »
ኢያሴ.. ኢያሴ… ኢያሴ በማለት በስርቅርቅ ድምጹ ሲያቀነቅን ውስጣዊ ስሜቱ እየተነካ የልብ ትርታው የማይጨምር ሰው የለም። ሙዚቃ ቋንቋ አያሻውም፤ ምክንያቱም ሙዚቃ ራሱ ቋንቋ ነውና። ከጊቤ ወንዝ ባሻገር ቁልቁል የሚፈስ የወንዝ ጅረት ብቻ ሳይሆን... Read more »