ባለዋሽንቱ ፕሮፌሰር

አንዳንዶች ታላላቅ ታሪኮችን ይሠራሉ፤ ታሪክ ግን አፉን ሲለጉምባቸው ይታያል:: ታዲያ ከእነዚህ መሀከል አንደኛው ይኸው ባለዋሽንቱ ፕሮፌሰር መሆኑ ሀቅ ነው:: የዚህ ታላቅ ሰው ሥራና ታሪክ በምንም ሚዛን የሚጣጣሙ አይደሉም:: የረቂቅ ሙዚቃው መካኒክ፣ ፕሮፌሰር... Read more »

ሊያ − የሞዴሎች ቁና!!!

የዛሬው ገጻችን ስለ ኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ሡፐር ሞዴል፤ እአአ በጃንዌሪ 3፣ 1998 “ልእለ ኃያል” ለመሆን ስለ በቃችው፤ ተዋናይት፤ አክትረስ፤ እንዲሁም፣ በታዋቂነቷ እና በመልካም ተግባሯ የዓለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት እና... Read more »

የሙዚቃው አጥቢያ ኮከብ

መሽቶ ሲነጋጋ፤ ጀንበር ጠልቆ ጀንበር ሲወጣ፤ የአጥቢያ ኮከብ ከአዲስ ሰማይ ላይ አዲስ ቀንን ከአዲስ ብርሃን ጋር ይዞ ከተፍ ይላል። የአጥቢያው ኮከብ፤ ለሚገፈፈው ጨለማ፤ ለምትመጣዋ ፀሐይ ማብሰሪያ ነው። የውበቱ ግርማ የቀኑን ብሩህነት ይነግረናል።... Read more »

ምጉምቱው ብዕረኛ!

ብዕረኛውን ብዕር ያነሳዋል:: የሀገራችን የጥበብ ቤት ጭር ብሎና ሰው አልባ፤ ኦና ሆኖ አያውቅም:: በየዘመናቱ ሁሌም ቢሆን ብዕራቸውን እያነሱ በከተቡ ቁጥር “አቤት እንዴት ያለው ብዕረኛ ነው!” እያልን የምንደመምባቸው ዛሬም አሉ:: ይህኛው ዘመንም፤ በስነ... Read more »

የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ!

ይህችን ምድር በ1946 ዓ∙ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር፣ አነደድ ወረዳ፣ ዳማ ኪዳነ ምህረት መንደር ሲቀላቀል ሀገር፣ መንደር፣ ቀዬው፣ ቤቱም ሰላም ነው፡፡ የሚያምር ልጅነት ነበረው፤ አባቱ ቄስ ታምር ጥሩነህ ልጃቸው እንደሳቸው መንፈሳዊ እንዲሆን... Read more »

‹‹የአራዳ›› ከያኒዋ ድምጻዊት

የሁለት ሎጋ ጥንዶች ጥምረት የፈጠራት ናትና እሷም ቁመተ ሎጋ ናት፤ ድምጻዊት ዓለም ከበደ። ትውልዷ ከወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሸኖ ነው። ቤተሰቦቿ መኖሪያቸውን ወደ አዲስ አበባ መቀየራቸውን ተከትሎ አብዛኛው የልጅነት ትዝታዋ ከዛ ይቀዳል። አዲስ... Read more »

“ራሴን ሸንግዬ የምጽፍ አይደለሁም”-ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም

እንደ ክፍለሀገር ልጅ የቆሎ ተማሪ ሆኖ አኩፋዳ ይዞ በእንተ ስለማርያም እያለ ቤት ለቤት ባይዞርም ድቁናን ተቀብሏል።ከመዲናችን አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ተገኝተህ እንዴት መንፈሳዊ ሕይወት አማለልህ? ሲባል በልበ ሙሉነት “እንዲያውም መንፈሳዊነት የሚበረታው የአዲስ አበባ... Read more »

 ለቲያትር የታመነው ተፈራ ወርቁ

በርካታ የሀገራችን ተዋናዮች ከፊልም ለቲያትር የተለየ ፍቅር አለን ይላሉ። ቲያትር ቀጥታ ከተመልካች ጋር ያገናኛልና ዛሬስ መድረክ ላይ ምን ይፈጠር ይሆን? በሚል ሁሌ ልብ ያንጠለጥላል። ደግሞም ከሳምንት ሳምንት ሳያወላዱ ለመድረክ ታምኖ መድረክ ላይ... Read more »

ለሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ ሥዕሉን ያዋሰው- ጥበበኛ

በልጅነቱ አፈር ፈጭቶ ያደገው ዱከም ነው፡፡ አባቱ ጽሑፋቸው የሚያምር የቁም ፀሐፊ ደግሞም በየዓመቱ ሦስት ወንድ ልጆቻቸው ወዳጅ ዘመዶችን እንኳን አደረሳችሁ የሚሉበት የአዲስ ዓመት አበባን ግሩም አድርገው የሚስሉ የግሩም ተሰጥኦ ባለቤት ናቸው። እሱም... Read more »

 25 ዓመታት የተሻገረው ጥምረት- ላፎንቴኖች

“ላፎንቴኖች” ኢትዮጵያውያን አብሮ ከመብላት ባሻገር አብረው መሥራት እንደሚችሉ በተግባር ያሳዩ የሁለት ጥንድ ድምፃውያን የጋራ መጠሪያ ነው። በዛሬው የዝነኞች ገጽ ወትሮው በተለየ ሁለት ዝነኞችን የማቅረባችን ምክንያትም በትናንትናው ዕለት የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም... Read more »