በቀድሞ መጠሪያው በጌምድርና ሠሜን ጠቅላይ ግዛት ጎንደር ከተማ ልዩ ሥሙ ፊት ሚካኤል በተባለ ሠፈር መስከረም 12 ቀን 1954 ዓ.ም ተወለደች። በኢትዮጵያ የሥነ ጽሁፍ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ።... Read more »
የተወለደው ባሌ ጎባ ነው:: ያደገው ደግሞ ደብረ ዘይት ከተማ። ሥራና ኑሮው ደግሞ አዲስ አበባ:: እስከ ስድስት ዓመቱ እንደማንኛውም ታዳጊ ህጻን ቦርቋል፤ ተጫውቷል:: ከጊዜ በኋላ ግን በስህተት ታፋዋው ላይ በተወጋ መርፌ ምክንያት እግሮቹ... Read more »
አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሎምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »
ጠንካሮች ያሸንፋሉ “the strongest will survive” ሲሉ የስኬት ምሳሌዎች ይገልጻሉ።እነዚህ በምድራችን ላይ “ትጋትና የማይረታ መንፈስ ባለቤት መሆን ከዓለማችን መልካም በረከቶች ለመቋደስ አማራጭ የሌለው መንገድ” መሆኑን ይናገራሉ። የሰው ልጅ በምቾት እና በነጻነት እንዲኖር... Read more »
እድገቱ ደብረ ብርሀን ከተማ ነው።በሥራ ምክንያት ወደ ጎንደር፤ ከጎንደር ወደ ባህርዳር ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ተዘዋውሯል።በአማራ ክልል የቴአተር ቡድን ውስጥ ለዘጠኝ ዓመታት በኃላፊነት ሰርቷል። ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ዲፕሎማ በማግኘት ወደ... Read more »
ጋዜጠኛ ለመሆን ውስጡ ባደረ ከፍ ያለ ፍላጎት ስለ ጋዜጠኝነት ሙያ ማወቅ ብሎም መመርመር የጀመረው ገና የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ነበር።ያኔ ተማሪ ሆኖ ክፍለሀገር እያለ ጊዜ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተለያዩ ዓምዶች ላይ... Read more »
የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን ተጓዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ይባላል። የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ጋዜጠኛ ነው። በቅርቡ በይፋ እውቅና አግኝቶ የተቋቋመው የቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበርም መስራችና አመራር ነው። ላለፉት በርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች... Read more »
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ክራር ማጥናት ከጀመረበት የልጅነት ዕድሜው አንስቶ እስካሁን ድረስ ከኪነ ጥበቡ ዓለም አልተለየም። ድምፀ መረዋና በሙዚቃ ዕውቀቱ አንቱታን ያተረፈ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው። በሥራዎቹ ተወዳጅነት የተነሳ በአሜሪካ፣ በአውሮፓና... Read more »
አንጋፋ ሠዓሊ ናቸው። ከበርካታ ዓመታት በፊት በውጭ አገር በሙያቸው ዘመናዊ ትምህርት ቀስመዋል። በሶቭየት ኅብረት በ1979 በማቅናት ከተሰጦ በተለየ ትምህርቱን በሚገባ ተከታትለዋል። በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ቢያንስ ለአስር ወራት ያህል በቅድመ ዝግጅት ኡዝቤኪስታ በሚባል ከተማ... Read more »
ዳግም ከበደ ድምፃውያን ከጥበብ አድባርና ኪናዊ ሙያቸው ባሻገር በህዝብ ዘንድ ሰፊ ዝናን ከሚያተርፉና ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዘንድ ይመደባሉ። ዝና ደግሞ ከህዝብ የሚገኝ ልብን የሚያሞቅ ጭብጨባ ብቻ ሳይሆን ተሰሚነትንም ይጨምራል። ታዲያ ተቀባይነት ያላቸው... Read more »