ዓድዋ

ነጭ ፋሺስት የተመኛት ክብሯን ገፎ ሊያሳንሳት ባህር ተሻግሮ ቅጥሯን አልፎ እልፍ አእላፍ አሰልፎ የጦቢያን ገነት ምድር የአበውን ስጋና ደም ህያው አፈር ለቀኝ ግዛት እርስት ጉልት ቅርጫ አድርጎ ሊመትራት በነጭ ሴራ በሞት እብሪት... Read more »

አስቸጋሪ ልጅ የለም፤ የተቸገረ ልጅ እንጂ

አስመረት ብስራት  አስቸጋሪ ልጅ የለም፤ የተቸገረ ልጅ እንጂ የሚለው ግንዛቤ ውስጣችን እስካልገባ ድረስ የሚማቱ፣ የሚጮሁ፣ እቃ የሚሰብሩ ልጆችን መርዳት እንችልም። ለዚህም ነው በዚህ መነሻ ልጆችን መርዳት የሚገባን መሆኑን ለማመልከት የተነሳነው። እንደዚህ ዓይነት... Read more »

ግብዙ ሰውዬና ጥበበኛዋ ሴት

አስመረት ብስራት  ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን። በምንኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ ትልልቅ ሰዎች ልጆቻቸውን በተለያዩ ተረቶች ሲያስተምሩ ይታያል። ለዛሬም በትግራይ አካባቢ የሚኖሩ አባቶች ስለአንድ ግብዝ ሰው እና ከጥበብ ጋር አብራ ስለምትኖር ሴት... Read more »

አድዋን ዘክረው የነገሱት ዜማዎች

ተገኝ ብሩ ኪነጥበብ በብዙ መልኩ አድምቃ ሁነትን ትገልፃለች። ያለፈን አቅርባ ታመላክታለች የሞተን ቀስቅሳ ህያው ታደርጋለች። ጥበብ ምልከታዋ ጥልቅ እይታዋ እሩቅ መጎናፀፊያዋ በውበት የደመቀ ነውና ሁሉንም ሰብስባ በአንድነት ገሀድ ታደርጋለች። ይህች የጥበበኞች ምድር... Read more »

በዝምታችን ዋጋ እንዳንከፍል

ተገኝ ብሩ  አንዳንድ አባባሎች ያለ ዘመናቸው ዋጋ የላቸውም። ቦታና እውነታን ያላገናዘቡ ሆነው ይገኛሉ። ዛሬ ላይ ትናንት ሲባል የነበረው «ዝምታ ወርቅ ነው » አይሰራም። በዝምታችን የተነጠቅነው ባለማውራታችን ያጣነው በርክቷልና። መናገር ሲገባቸው ዝም ያሉ፤... Read more »

«የኢትዮጵያዊያ ታሪክ በሕዝቦቿ አብሮነት የተገነባ ነው»አርቲስት አበበ ባልቻ ተፈራ

ተገኝ ብሩ አዲስ አበባ ለመልሶ ማልማት የፈረሰው ደጃች ውቤ ሰፈር የትውልድ ቀዬው ነው። በልጅነቱ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለሰዎች አዝናኝ የሆኑ ትዕይንቶችን ማቅረብ ያዘወትር ነበር። በትክክል ስለ ትወና ባያውቅም በቴሌቪዥንና በተለያዩ መድረኮች ያያቸው... Read more »

የጌዴኦ ጥበብ ከትክል ድንጋይ እስከ ትክል ደን

ዋለልኝ አየለ  ወደ ቦታው የሚወስዱ መንገዶች አቧራማ ናቸው። እርግጥ ነው ከዋናው አስፓልት ያለው ርቀት ለማማረር የሚያበቃ አይደለም። እንዲያውም የቱሪዝም ባለሙያዎች እንደሚሉት አንድ የቱሪዝም መዳረሻ እስከ አፍንጫው ድረስ አስፓልት መሆን የለበትም። ትንሽ ርቀት... Read more »

‹‹እውቀት ነፃ፣ ከሁሉም የሚገኝና ለሁሉም የሚሰጥ የአምላክ በረከት ነው›› ፕሮፌሰር ዶክተር ኢንጅነር ኢሳያስ አለማየሁ

ጽጌረዳ ጫንያለው በውሃና የአካባቢ ምህንድስና በአገር አቀፍ ደረጃ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ያገኙ በዕድሜ ትንሹ ፕሮፌሰር ናቸው። በውሃ ሀብት አጠቃቀም አፍሪካን ለማጠናከር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የውሃ ማስተዳደር ልኅቀት ማዕከል (ACEWM) ከሀገር እና ከአፍሪካ... Read more »

ያልሆነውን አንሁን!

አብርሃም ተወልደ  ዓለማችን የመልካም ሥነ ምግባር ሥርዓት የሚጣሱ ውሸት እና ውሸታሞች ጎልቶው የሚታዩባት እየሆነች ትገኛለች፡፡ ውሸት በዓለማችን ውስጥ ምን ያህል እንደ ሰለጠነ/ እንደ ሰየጠነ ቢባል ይሻላል/ ለማየት አንዳንድ መረጃዎችን መመልክት ይጠቅማል፡፡ ለምሳሌ... Read more »

የገፉት መስዋዕት

 አስመረት ብስራት  መጀመሪያ ከእኛ ልጀምር ወይስ ከነሱ? ምን እየተሰማኝ እንደሆን እንጃ። ከእኛ ልጀመር፤ የፍቅር ቄጠማ ጎዝጉዘን የተዋቡ ጊዜያት በቀጨንባቸው በፍቅረኝነት ዘመናችን የማያልቅና ጥግ የሌለው በሚመስሉ የፍቅር ባህር ውስጥ የሰመጥንባቸው ውብ ዓመታት፤ ሙሽርነት... Read more »