አስመረት ብስራት ወይዘሮ ሰራ ዘመኑ ሰናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፈሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሞያ ሲሆኑ ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁምነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ነው ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ ባካፍል ብለው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ መልካምነት ይከፍላል ይላሉ አባቶቻችን። በጎ ማድረግ ለሚደረግለት ሳይሆን ለአድራጊው ለራሱ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ሲገልፁ። ዓለማችን በጥቂት ክፉዎች የምትሸበር ቢሆንም ይሄ ክፋት ግን በብዙ በጎዎች ሁሌም መዳንን እንዳገኘ ነው። አበው “ሃምሳ... Read more »
የልቤ ደርሶ የአንዳንድ ሰው ባህሪም ሆነ ዓመል እንደ የሁኔታው ይቀያየራል። በዚህ ነው ስንለው በዚያ ብቅ እያለ አመሉን መያዝ መጨበጥ የሚያስቸግረን ሰው ቁጥር ጥቂት አይደለም። ነጭ ነው ስንለው ጥቁር፤ ቀይ ስንለው አረንጓዴ ሆኖ... Read more »
ዳግም ከበደ ሎሬት መላኩ በላይ ይባላል። የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን ነው። በኪነ ጥበብ ሙያ ዘርፍ በአብዛኞቻችን በሚታወቀው መጠሪያ መሰረት በተወዛዋዥነት እውቅ ባለሙያ ነው። እርሱ ግን በዚህ መጠሪያ ስለማያምንበትና ይልቁኑም እኔን ይገልፀኛል... Read more »
ዘላለም የሳጥንወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) ሰማዩ ግርጌ ላይ አንድ ሀሙስ የቀራት እሳታማ ጀንበር ተንጠልጥላለች።በእሳታማው የብርሀን ፍንጣቂ የደማመቀው አድማስ ሁለት መልኩን ይዞ ከተራራው ጋር ተሳስሟል።ምድር በብርዳማው የጥቅምት ውርጭ እትት ትላለች። ከዳመነ ሰው ቀን ጋር... Read more »
አዲሱ ገረመው ክፍል ሁለት ውድ አንባብያን እንደምን ከረማችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? እኔ ዘመነ ጉንፋን አይሎብኛል። ያው ትንሽ ካፊያ ቢጤ ስላለ አቧራውን ሲያስነሳ የሚያጋጥም ነው ብዬ ተረጋግቼ እየተመለከትኩት ነው። መቼም በዚህ ዘመን ጎንፋን... Read more »
ተገኝ ብሩ አገር በትውልድ ቅብብሎሽ የምትሻገር፤ በልጆችዋ ጥረት የምትፀና ናት፡፡ የበለፀገችና ለዜጎች ምቹ የሆነች አገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ዋንኛ ጉዳይ የዜጎች በጎ አመለካከት ግንባታ ነው፡፡ የዜጎች ምክንያታዊ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው የፓን አፍሪካ አሳና አሳ ሀብት ማህበርን በፕሬዳንትነት ለአምስት ዓመታት የመሩ ናቸው:: የኢትዮጵያ ዓሳና የውሃ ሳይንስ ማህበርንም በምክትል ፕሬዚዳንትነት ከዚህ ያላነሰ እድሜ መርተዋል:: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አባልም በመሆን ለረጅም ዓመት... Read more »
አስመረት ብስራት ወይዘሮ ሳራ ዘመኑ በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ የህክምና ባለሙያ ናቸው። ወይዘሮ ሳራ የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን በተገቢው መልኩ አሳድገው ለከፍተኛ ትምህርት ያበቁ ሴት ናቸው። የልጆች አስተዳደግ ላይ ቪዲዮዎችን እየሰሩ ህብረተሰቡን... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ። የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ተጠናቆ ፈተና እየተፈተናችሁ መሆኑን አውቀናል። በደንብ አጥንታቸኋል አይደል? ጎበዘ ልጆች። ከፈተና በኋላ ባለችው አጭር ጊዜ ማንበብን መለማመድ አለባቸሁ እሺ። ለዛሬ በሀገራችን በጉራጌ ዞን ከሚነገሩ... Read more »