ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? አሁን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ተጠናቆ ወደ ፈተና እየተቃረባችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ? ከፈተና በኋላ ለሚመጡት የእረፍት ቀናት ምን አስባችኋል? እኔ በልጅነቴ ብዙ መፅሃፍትን አነብ ነበር፤ እናንተስ? በያላችሁበት ተነጋገሩ እሺ፤... Read more »
ሙዚቃና የሰው ሌጅ ባህርይ ኢ-ተነጣጣይ ተዛምዶ እንዳላቸው ይነገራል።ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ሰው አምስት ባህርያት እንዳሉት ይጠቁማሉ።እነሱም ንፋስ፣ እሳት፣ ውሃ፣ አፈር እና ከእንስሳት የሚለዩት ድግሞ ሦስቱ ባህርያተ ነፍስ (አሳቢነቱ፣ ተናጋሪነቱና ሕያውነቱ) ናቸው። እነዚህ ባህርያቱ ከውልደት... Read more »
ወገን ቁም ነገር ሰንቀን የተዛነፈን ሀሳብ የምንተችበት፣ የተሳሳተን እሳቤ የምናርምበት ወጋ ወጋ የተሰኘው አምዳችን ላይ ዛሬም አንድ ሊታረም በሚገባው ጉዳይ ላይ በማጠንጠን፤ መፍትሄ ሊሆን የሚችል መድሃኒት ቀምመን ታማሚዎቹን ለመውጋት አስበን ብዕራችንን አነሳን፡፡... Read more »
እድገቱ ደብረ ብርሀን ከተማ ነው።በሥራ ምክንያት ወደ ጎንደር፤ ከጎንደር ወደ ባህርዳር ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ተዘዋውሯል።በአማራ ክልል የቴአተር ቡድን ውስጥ ለዘጠኝ ዓመታት በኃላፊነት ሰርቷል። ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ዲፕሎማ በማግኘት ወደ... Read more »
ከዛሬ 26 አመት በፊት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይተላለፍ የነበረው “ኢትዮጵያን እንቃኛት” ፕሮግራም ከብዙ ሰው ህሊና ውስጥ የሚጠፋ አይደለም።ኢትዮጵያ ለቱሪዝም መዳረሻ ሀገር መሆኗን የሚያስተዋውቅ ተወዳጅ ፕሮግራም እንደነበርም ይታወሳል።ፕሮግራሙን በመቅረጽና ተወዳጅ እንዲሆን በማድረግ ደግሞ ጋዜጠኛ... Read more »
ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ከመውደድ ለይቼ አላየውም መርሐቸውም ተግባራቸውም ነው። ለዚህ ደግሞ አስተዳደጋቸው መሰረት እንደሆናቸው ያምናሉ። በተለይ ችግርን እያዩ ማደጋቸው ሌሎችን እንዲመለከቱና ለቁምነገር እንዲያበቁ አግዟቸዋል። መማር ለሰዎች መኖር፣ ከሰዎች ጋር አብሮ ማደግ ነው... Read more »
ኢትዮ ቴሌኮም በአገሪቱ ሁሉም መአዘናት እያስጀመረ ባለው በ4ተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ምረቃ ለመታደም ደሴ ተገኝቻለሁ። ደሴ ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ ከአገራችን ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ... Read more »
ሰርተው በድካማቸው የሚያድሩ፣ ቸርችረው ባገኙት ሽርፍራፊ ሳንቲም ኑሮዋቸውን የሚደጉሙ ታታሪ እናት ናቸው። ዛሬ ገበያ አልቀናቸውም፤ ያሰቡትን ሽጠው ጨርሰው የፈለጉትን መሸመት አልቻሉም። ድካም የበዛበት ውሎ አሳልፈው ምሽት ላይ ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው። ከገበያተኛ... Read more »
ወይዘሮ መአዛ መንክር ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት ሲሆኑ በሕፃናት የአእምሮ ህክምና ላይ ይሰራሉ። መፅሃፍም ለአንባቢያን አበረከተዋል። ለዛሬም የአእምሮ ጤና በሚል የፌሰቡክ ገፃቸው ካከፈሉን ላይ ፍቃዳቸውን ጠይቀን በዚህ መልኩ አዘጋጅተነዋል። ስኬታማ ሴት ልጆችን ለማሳደግ የወላጆች... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? የሀገራችን ትልልቅ ሰዎች አዲስ ለሚወለዱ ልጆች አስበው የሀገራችንን ተረቶች ሰብስበው በአንድ መጽሃፍ አስቀምጠዋል። ለዛሬም ከከፋ አከባቢ በእማሆይ ዘውዲቱ ውድነህ የተተረከውን ታሪክ እንድታነቡት እጋብዛችኋለሁ። መልካም ንባብ። በአንድ ወቅት... Read more »