«ጨለማው ጥቅጥቅ የሚለው ከመንጋቱ በፊት ነውና ንጋቶቹን እንያቸው»ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር

 ዛሬ የደርግ ዘመንን አሠራር በትምህርቱ፣ በጤናውና በፖለቲካው መስክ ምን እንደሚመስል ወደ ኋላ ዞር ብለን እንድንቃኘው የሚያደርጉን እንግዳ ጋብዘናል፡፡ እንግዳችን ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው ይባላሉ፡፡ የ1960ዎቹ ተማሪና ሠራተኛ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣... Read more »

የቱሪዝም እንቅስቃሴ ተፅዕኖን ለመቀነስ አማራጭ

ወደ ሁለተኛ ዓመት እየተሸጋገረ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ የሰው ህይወት በመቅጠፍ፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይም ተጽዕኖውን በማሳረፍ እያሳደረ ያለው ጉዳት አቅምን የሚፈታተን እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይም በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ላይ እያሳደረ ያለው ጫና ዘርፉ... Read more »

ጣርማበርን በአዲስ አበባ

በአንድ የአዲስ አበባ ከተማ ውድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አናት ላይ ቆሜያለሁ። የፕሮጀክቱ ግንባታ ሲጀመር ይፋ የተደረጉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ የሚገነባው መንገድ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፤ ከእዚህ ርቀት ውስጥ 320 ሜትሩ ዋሻ... Read more »

የምግባር ጥሪ

ሰዎች የሚበዙበት የገበያ ስፍራ ይመስል ግቢው በሰዎች ጫጫታ ተሞልቷል፡፡ “ ቢሾፍቱ፣ ዝዋይ፣ ሀዋሳ፣ ሻሸመኔ” የበዙ ድምፆች የተለያየ አገር ስም ይጣራሉ፡፡ የመኪኖች ጥሩንባ በተለያየ ድምፀት ይሰማል፡፡ ለመኪናም ለእግረኛም መግቢያና መውጫ ይሆን ዘንድ በሰፊው... Read more »

የልጆችን ስነልቦና የሚገነቡ ምርጥ ቃላት

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፍሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሞያ ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን አሣድገው ለቁምነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን፤ ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ በማካፈል ብለው በማህበራዊ ድረ-ገፆች መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ። ለዛሬም... Read more »

የወፏ ምክር

ልጆች እንዴት ናችሁ? ፈተና ተጠናቆ የክረምት የእረፍት ጊዜ ተጀምሯል አይደል? በዚህ የእረፍት ጊዜ መፅሃፍትን ማንበብ የጠቅላላ እውቀት ባለቤት ከማድረጉም በላይ የቋንቋ ሀብታም፤ ሀሳባችሁን በደንብ መግለፅ የምትችሉ ልጆች ያደርጋችኋል። ከምታነቡት ነገር ውስጥም ሊተላለፍ... Read more »

የተፈጥሮን ውበት ለቱሪዝም ዕድገት

ከፍጥረት ልደት እኩል አብሮ የሚጀምር፣ ሰው በምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር፣ ከራሱ ከሰው ልጅ ዕድሜ የሚስተካከል የረጅም ጥንታዊ ሥልጣኔና አኩሪ ታሪክ ባለቤት ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ከውብ መልክዓ ምድሯ እስከ መንፈሣዊ... Read more »

‹‹በህይወት እንደመማር የሚያጠነክር ቀለም የለም›› ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የህዝብ ተወካዩች ምክርቤትምክትል አፈጉባኤ

ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ይባላሉ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከ20 ዓመት በላይ አገልግለዋል፡፡ በምክትል አፈጉባኤነት ብቻ 16 ዓመታት ያህል ያገለገሉ ናቸው። የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባልና ለ10 ዓመት ያህል የአፍሪካ ፓርላማ ህብረት የኢትዮጵያ ቡድን... Read more »

ልጆችን ያገኙት እናቶች

 አባቶቻችን “መልካምነት መልሶ ይከፍላል” ይላሉ በጎ ማድረግ፣ ለተቸገረ መርዳት ለሚታገዘው ሳይሆን ለራስ ብድር ማቆየት መሆኑን ሲያስረዱ። ጥሩ በመዋል ውስጥ በምላሹ ቁሳዊ ምላሽን እንኳን ባናገኝበት የሚሰጠው የህሊና እረፍትና እርካታ ልዩ መሆኑን ከሳይንስ ሳይሆን... Read more »

የምርቃቱ ዋዜማ

ኳ..ኳ…ኳ.. በሩ ከልክ በላይ ሲደበደብ በድንጋጤ ተፈናጥሬ ተነሳሁ፡፡ እኔ ከተኛሁበት አልጋ ጋር በተደራቢነት የተሰራው አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ ወረቀቶችን ሲያገላብጥ የነበረው ሶሌማን ለበሩ ድብደባ “ሰውየው እንቸክልበታ፤ አትበጥብጠና” በማለት ምላሽ ሰጠ፡፡ ሶሌማን እንቸክልበት... Read more »