በጎነትን ናፋቂዋ ልጅ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ! ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሳምንቱ ያለፈው በትምህርት ነበር እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርት ነው። እናንተ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ እንደሆናችሁ አምናለሁ፡፡ ጎበዝ ተማሪ ትምህርቱን በአግባቡ ያጠናል፣... Read more »

የኳሱ አርቲስት-መንግሥቱ ወርቁ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በአንድ ወቅት ብቅ ብለው የስፖርት ቤተሰቡን ጮቤ ካስረገጡ ታላላቅ የእግር ኳስ ባለሙያዎች መካከል አንዱ ነው። ከአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋችነት እስከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ድረስ ስኬታማ ታሪኮችን... Read more »

ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ውጤታማነት- የስልጠና ኢንስቲትዩቱ ድርሻ

ኢትዮጵያ የታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ቅርስና የብዝሃ ባህል ባለቤት ነች። ከእነዚህ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶቿ የምታገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ግን አነስተኛ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከጎረቤት አገር ኬኒያ ጋር ሲነጻጸርም ኢትዮጵያ ከዘርፉ የምታገኘው ገቢ ዝቅተኛ ነው:: ለአብነትም... Read more »

የፍቅር ነፍሰ ገዳዮች

ማታ ሊሆን ትንሽ ሲቀረው..አስራ ሁለት ግድም ላይ ከቤት ወጣሁ ሳሮንን ላገኝ:: ሳሮን ከብዙ የእንገናኝ ውትወታ በኋላ ቃሏን የሰጠችኝ የመጀመሪያዋ ሴት ነች:: ደሞ እኮ አታምርም..ቆንጆ ሆና ብታለፋኝ አይቆጨኝም ነበር:: አስቀያሚ ናት..የሌለ:: በአስቀያሚ ሴት... Read more »

በአገራቸው የማይታወቁት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች

ባለፈው ጥቅምት ወር ስለኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አውርተን ነበር። ባለፈው ሳምንት ደግሞ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ መተግበሪያን በተመለከተ አስነብበናችኋል። በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ የራሷ ማንነት አላት ብለን ለመናገር ከምንጠቅሳቸው ነገሮች አንዱ... Read more »

የልጆች መጻሕፍት እንዴት ይዘጋጁ ?

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሳምንቱ ያለፈው በትምህርት ነበር እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርትና በጥናት ብቻ ነው። እናንተ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ እንደሆናችሁ አምናለሁ። ልጆችዬ ዛሬ ይዤላችሁ... Read more »

በአጭር የተቀጨው ከያኒ – ታሪኩ ብርሃኑ

ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር አስደንጋጩ ዜና የተሰማው። አብዛኞቹ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ግድግዳ ላይ የተለጠፈው አስደንጋጭ መርዶ ትልቅ ትንሹን በእንባ ያራጨ የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ህልፈትን የሚገልፅ ነበር። ሰዎችን በህይወት እያሉ የማመስገን ልማዳችን... Read more »

 የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የዋሻ ተመራማሪ ስለዘርፉ የቱሪዝም ሃብት ይናገራል

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ ቅርስ፣ ታሪክና አያሌ ሃብቶች የታደለች ነች። በቀደምት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔና ኃያልነት ከተሰሩና ትንግርት ከሚመስሉ የስነ ህንፃ፣ ስነ ፅሁፍ፣ የህክምናና አስትሮኖሚ ሃብቶች ባሻገር “የ13 ወር ፀጋ” የሚል ስያሜን ያጎናፀፋት ሁሉንም መልክአ ምድሮች... Read more »

አመልና ፍቅር

ልማድ አለብኝ ክፉ ልማድ..ጥፍሬን እበላለው፣ ጸጉሬን እቆነድዳለው። እኚህ ልማዶቼ በሰው ፊት አላሳነሱኝም። አንዳንድ ጊዜ እናቴ ‹እጅህን ከራስህ ላይ አውርድ ብላ በማማሳያ ከመማታቷና ጥፍርህን ለምንድነው የምትበላው? ከማለት ባለፈ ያን ያክል ሰው አፍ ላይ... Read more »

 ሙዚቃና ሰው ወደ ሰዋሰው

የሙዚቃ ታሪክ ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር የተቆራኘ ነው። ብዙ ጊዜ የሚነገርለት ታሪክ ከሸክላ ዘመን በኋላ ያለው ቢሆንም ሙዚቃ ግን ከሰዎች የዋሻ ውስጥ ኑሮ ጀምሮ በኢመደበኛ ደረጃ ሲንጎራጎር የቆየ ነው። በሸክላ መታተም ከጀመረበት... Read more »