በርዝመት የመጀመሪያ የሆነችው ቀጭኔ

ሰላም ልጆች ስለቀጭኔ ምን ያህል ታውቃላችሁ ? የእንስሳት መዘክርን ብትጎበኙ ስለ ቀጭኔም ሆነ ስለሌሎቹ እንስሳት ተፈጥሮ በጥልቀት ለማወቅ ትችላላችሁ:: አዲስ አበባ ውስጥ ምትኖሩ ልጆች በተለይ በአገራችን ብቸኛውንና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር ያለውን... Read more »

ከልጅነት እስከ ሽበት በስነ ጥበብ መንገድ

ታደሰ መስፍን የሚለው ስም ሲጠራ ብዙዎች አያውቁት ይሆናል፤ መቼም ከአመድ ስር የተዳፈነን እሳት አመዱን እንጂ እሳቱን ማን ያያል…እሱም ልክ እንደዚሁ ነው። የእሳቱን ኃይል የሚያውቀው ቀርቦ የተመለከተው ብቻ ነው። ታደሰ መስፍን በኢትዮጵያ ታሪክ... Read more »

ሙዚየሞች – የአደራ ተረካቢነትና ጠባቂነት ድርሻ

 ሙዚየሞች የሰው ልጆች ቀደምት ታሪክ፣ ማንነት፣ ባህል፣ የአኗኗር ዘይቤ፣ ስልጣኔና ጥበብ እንዲሁም በርከት ያሉ በምድራችን ላይ የተከሰቱና ለወደፊትም የሚከሰቱ ሁነቶችን በጉያቸው ይይዛሉ። ከዚህ አኳያ ሲታይ የሚሰጡት አበርክቶና ጠቀሜታ በእጅጉ ከፍተኛ ነው። የአንድን... Read more »

ዜመኛ ነፍሶች

በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች…በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች:: ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር..ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር:: ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል:: ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም..ዛሬ ገና ቀድሟት... Read more »

የሂሩት በቀለ- ወርቃማ ዘመናት

መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም አዲስ አበባ ‹‹ቀበና›› ከተባለ አካባቢ የተወለደችው ህጻን ልጅነቷን ባሳለፈችበት ዕድሜ የተለየ ተሰጥኦ እንዳላት የነገራት አልነበረም። እሷም ብትሆን ውስጧ የቆየውን ድብቅ ችሎታ በወጉ ሳታውቀው አመታትን አብራው ዘልቃለች። ሂሩት... Read more »

ወላጆች ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ነው? መቼም ጥሩ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አምናለሁ።ምክንያቱም እናንተ ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆናችሁ የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም።የእናንተ ትልቁ ፈተና የትምህርት ቤት ፈተና ነው እርሱንም ቢሆን በብቃት እንደምታልፉት እርግጠኛ ነኝ።ልጆች... Read more »

 ከቱሪዝም የመዳረሻ ልማቶቹ ባሻገር – የሰለጠነ የሰው ኃይል የማፍራት ግብ

በኢትዮጵያ ለቱሪስት መስህብነት የሚሆኑ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ስፍራዎች በእጅጉ በርካታ ናቸው። ሀገሪቱ የሰው ዘር መገኛ ምድር ከመሆኗ አንፃር በእጅጉ ሲበዛ የአስደናቂ ቅርስ ሃብቶች ባለቤት መሆኗ ያን ያህል አስገራሚ አይሆንም። ሀገሪቱ የእነዚህ ሁሉ ጸጋዎች... Read more »

 የክላርኔቱ ጠቢብ

ሞት ለማንም የማይቀር የሰው ልጆች የምድር እዳ ቢሆንም ተጀምሮ ያላለቀን ህልም በአጭሩ ቀጭቶ ሲሄድ ግን ከምንም በላይ ልብን ይሰብራል፣ያነዳል፣ያስቆጫልም። አንዳንድ ጊዜ ከሙታን መንደር ከመቃብሮቹ ስር ያለውን እምቅ ሃብት ምነው መዝረፍ በተቻለ የሚል... Read more »

ወጋገን

የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ። ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያክል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ጥበበኛ ነው፡፡ መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »

አርበኝነት በጥበብ ሥራዎች

ባለፈው አርብ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም 82ኛው የአርበኞች ቀን በአራት ኪሎ የድል አደባባይ ተከብሯል:: ከዚህ በተጨማሪም በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ክስተቱን የሚያስታውሱ የታሪክና የኪነ ጥበብ ሥራዎች ቀርበዋል:: በማግስቱ በነበሩት የቅዳሜና እሁድ የመገናኛ... Read more »