ከአደፍርስ ጥላ ሥር

ነገር ከዓይን ይገባል፤ እውነት ግን ከልብ ነው… እውቀትን ሰፍረው ሰጡንና ብዙ ያወቅን እየመሰለን የምናውቀው ግን ጥቂት መሆኑ ነው። ይህን እንዳስብ ያደረገኝ አደፍርስ ነበር። ያኔ ገና ትውውቃችን ከመጀመሩ አስቀድሞ ዳኛቸው እያሞካሸ ያወራለትንና ከአዲስ... Read more »

‹‹የዓለም መብራቶች››

ሠላም፣ ጤና ይስጥልኝ ልጆችዬ፤ እንዴት ናችሁ? የተገናኘነው የዛሬ ሳምንት ነበር አይደል? መቼም በአንድ ሳምንት ውስጥ በእናንተም ይሁን በእኛ በኩል ብዙ ክንውኖች መኖራቸው የታወቀ ነው። ለምሳሌ በእናንተ በኩል ትምህርት ስትማሩ፣ በጥናት፣ አልፎ አልፎ... Read more »

በስለት የተገኘች ዕንቁ

 ከቀድሞዋ ላኮመልዛ ከአሁኗ ደሴ ከተማ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቁርቁር ቀዬ አጎሮ ጨባ የምትሰኝ መንደር ውስጥ ሼህ ሙሃባ ይመርና ወይዘሮ የተመኙ ወልዴ የተባሉ ጥንዶች በፍቅር በቀለሱት ጎጆ ይኖሩ ነበር:: ታዲያ... Read more »

በቱሪዝም ልማት – የግሉ ዘርፍ ድርሻ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ በርካታ ለውጦች እያስመዘገበች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በመዳረሻ ልማት እየተመዘገበ ያለው ውጤት የሀገሪቱን ቱሪዝም አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎችም ያረጋግጣሉ። መንግሥት ቱሪዝምን ትኩረት ሰጥቶ... Read more »

 ያልተናበቡ ልቦች

 የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ..ሲያስጠላ። በዚች ቀን ደስተኛ የሆነ ማነው? ተማሪው፣ የመንግሥት ሠራተኛው ሁሉም የሚጠላው የቀን ሀሌታ። ለሉሊት ግን እንደዛ አልነበረም፣ እለተ ሰኞ ከቀኖች ሁሉ ልዩ ቀን ነበር። ሉሊት ያለወትሮዋ ጠዋት ተነስታ መስተዋቱ... Read more »

 ተመልካች የተራቡ የቲያትር ደጃፎች

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቲያትር ታሪክ ከሀገር ፍቅር ማህበር ምስረታ ይጀምራል፡፡ የሀገር ፍቅር ማህበር የተመሠረተው በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በ1927 ዓ.ም በወቅቱ የሀገሪቱ የንግድና መገናኛ ዳይሬክተር በነበሩት በአቶ መኮንን ሀብተወልድ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ማህበሩ በዛን ጊዜ... Read more »

 ወርቃማ የዘመን ሙዳዮች

 ከጥበብ ጋር አድሮ ከጥበብ ያስጓዘን፣ ከዘመንም ዘመን አለ ወይ ቢመዘን? ብዬ ጠየኩና በሃሳቤ ስባዝን፤ በእርግጥም አገኘሁ ያንን ወርቅ ዘመን። ኑና ተመልከቱ ሂዱናም ጠይቁ፤ በዛሬ ወንጭፍ ላይ የኋልዮሽ ባርቁ፤ በጥበብ ትዝታ በላይ ተንፏቀቁ፤... Read more »

 “ፍላጎት ብቻውን የትም አያደርስም”ተስፋዬ ማሞ

በኪነ-ጥበብ ዘርፍ ሁለገብነት ይሉት ካለ እሱ የዛሬ የዝነኞች ገጽ እንግዳችን ተስፋዬ ማሞን ይገልጸዋል። የግጥም፣ የልብወለድ፣ የሬዲዮና የቲቪ ድራማ ብሎም የፊልም ደራሲ ነው። ግሩም አዘጋጅ፤ የማስታወቂያ ባለሙያ፣ የመድረክ መሪ፣ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ፣ ፕሮዲዩሰር... Read more »

 የልጅነት ጊዜ – በ‹‹ኑ ጭቃ እናቡካ አንድ ቀለም ፌስቲቫል››

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ትምህርት እና ጥናት እንዴት ነው? ልጆች የእረፍት ጊዜያችሁን እንዴት ነው የምታሳልፉት? ምን መጫወት ያስደስታችኋል? መቼም ለእናንተ ብዙ ጨዋታዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል?፣ ለምሳሌ መሀረቤን አያችሁ ወይ?... Read more »

 የዓለም ቅርሱ – የሸዋል ኢድ በዓል

ሀገራችን ሰሞኑንም አንድ የማይዳሰስ ቅርስ በዓለም ቅርስነት አስመዝግባለች። የዚህ ቅርስ በዩኔስኮ መመዝገብ ሀገሪቱ በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ቅርሶች ቁጥር 16 አድርሶታል። በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው ቅርስ በሀረሪ ብሔረሰብ ዘንድ በየዓመቱ ለሶስት ቀናት በደማቅ ሥነ ሥርዓት... Read more »