ጥምቀት በአዲስ አበባ ከተማ

ለምለም መንግሥቱ  በልብሰተክህኖ የተዋቡ የሰንበት ትምህርትቤት ተማሪዎች ዝማሬ በማሰማት፣ካህናት በከበሮና ጽናጽል ወረብ በማቅረብ፣ከታዳሚው አጀብ ጋር የጥምቀት በዐል ቀልብን በሚስብ ሁኔታ ነው የሚከበረው፡፡ በልዩ ድምቀት ነጫጭ የባህል አልባሳት በለበሱ ምእመናን ታጅቦ ህዝበ ክርስቲያኑም... Read more »

«ራስን በሥራ ጠምዶ ማዋል አሉታዊ ጉዳዮች ወደ አዕምሮ እንዳይመጡ መከላከል ያስችላል» ወጣት አርቲስት ታምራት እሸቱ

 አዲሱ ገረመው  ነገርን ከማንዛዛት በመቆጠብ ብዙም ቦታ ከመርገጥ በኪነ ጥበብ አክናፍ እየበረርን፣ ጉዳዩ የሚመለከተው ግለሰብ ላይ እያረፍን፣ የተገኘውን እንቃርም ዘንድ ወደድኩ። የወሬ ውላችን ደግሞ ወጣቱ አርቲስት ታምራት እሸቱ ነው ።የውልደቱንና አስተዳደጉን ጉዳይ... Read more »

”ፍቅር ሰጥተን ፍቅር መቀበል በሚቻልበት አለም እንደ አገር የከሰርነው የአማራ፣ የትግሬ፣ የኦሮሞ ወዘተ እያልን በገዢ መደብ ጥሪ በመጓዛችን ነው‘ -ጋዜጠኛ ተሾመ ቀዲዳ

ጽጌረዳ ጫንያለው  ከ38 ዓመት በላይ 80 ዓመቱን እያከበረ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ውስጥ ሰርቷል፡፡ በተለይም በበሪሳ ጋዜጣ የስፖርት አምድ አዘጋጅነቱ ይታወቃል፡፡ በጋዜጠኝነቱ አገሩን በመወከል በተለያዩ የውጪ አገራት ሄዶ የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮችን ዘግቧል።... Read more »

«በላይሁን»

አዲሱ ገረመው  ከዛሬ ሦስት ዓመታት በፊት የሦስተኛ ዓመት የቋንቋ ተማሪ ነበርኩ ልበል እንጂ ነኝ ማለት እንኳን ቀርቷል። ነበር በተባለው የኋላ ትውስታዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል የሁልጊዜም የህሊና ስንቅ የሆነ የዩኒቨርሲቲ ህይወት አሳልፌያለሁ።... Read more »

‹‹ሥራ ራስን ብቻ ሳይሆን ትውልድንም ይሰራል›› አቶ ቢሻው በለጠ የቀድሞ ማዕከላዊ ማርሽ ባንድ ሳክስፎኒስት

ጽጌረዳ ጫንያለው ቢሻው በለጠ ይባላሉ። የቀድሞ ማዕከላዊ ማርሽ ባንድ ቴነር ሳክስፎን መሳሪያ ተጨዋች ናቸው። አገራቸውን በደርግ ጊዜ በውትድርናው ዘርፍ እግረኛ እንዲሁም የሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋች ሆነው አገልግለዋል። ኢህአዴግ በመግባቱ የተነሳ ስለተበተኑ ራሳቸውን ለማሸነፍ... Read more »

ባለ ተሰጥኦ ልጆችና የወላጆች ሚና

ግርማ መንግሥቴ ልጆች ባጠቃላይ “ልጆች” ይባሉ እንጂ እንደማንኛውም ሰው ይለያያሉ። ይህ ልዩነታቸው ደግሞ መገለጫው ብዙ ነው። እየተነጋገርን ያለነው ከትምህርትና እውቀት ጋር በተያያዘ ስለሆነ ሌሎች ሰዋዊ ልዩነቶችን አይመለከትም። እንደውም ጽሑፋችን በጥቅል የሚመለከት በመሆኑ... Read more »

የትምህርት መጀመርና የተማሪዎች ዝግጅት በሶሊያና

ግርማ መንግሥቴ የአመቱ ትምህርት ተጀምሯል። የጀመሩም፣ እየጀመሩ ያሉም አሉ። የጀመሩት ከጀመሩ አንድ ወር የሞላቸው አሉ። ከእነዚህም አንዱ በመዲናችን የሚገኘው ሶሊያና አካዳሚ ነው። ሶሊያና አካዳሚ ዘመኑ ካፈራቸው የግል ትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን ከ1... Read more »

“ይፍቱኝ”ን በበረራ

አብርሃም ተወልደ “ይፍቱኝ” የሚለው መጽሐፍ በወጣቱ ደራሲና ዲያቆን ማለደ ዋስይሁን የተደረሰ ነው። መፅሃፉ በአምስት ምዕራፎች፤ በአንድ መቶ አርባ ስድስት ገጾች የተዘጋጀ ሲሆን የ100 ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት በያዝነው ወር ለንባብ በቅቷል። ይህ... Read more »

ለዚህ ለዚህማ ምን አለኝ ሙጃ

 ዘካርያስ ዶቢ  የበጋ ወቅት ውስጥ ገብተናል።ቅዝቃዜውና ጸሀዩ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን አረንጓዴ ስፍራዎችን የሚገዳደር እየሆነ ነው። ይህን ሁኔታ ደግሞ በአዲስ አበባ በየአደባባዩ እና መንገድ አካፋዮቹና ዳርቻ ቦታዎች ላይ በሚገኙ አረንጓዴ ስፍራዎች ላይ... Read more »

“ለሁሉም ሰው የምመክረው ማንበብንና መማርን ነው” አርቲስት አለማየሁ እሸቴ

አብርሃም ተወልደ ታዋቂ እና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ ብሎም ከቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሙዚቀኛ ነው። አርቲስቱ በርካታ ዘመናዊ ሙዚቃዎችን በመስራት እና በማቅረብ ይታወቃል፤ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርበኞች... Read more »